旅行:出行、地点、交通,以及路上需要的短语。按你的水平(入门至精通)阅读和聆听阿姆哈拉语,附音频、翻译和测验。
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት በሁሉም ዘርፎች በተቀናጀ መልኩ እያከናወናቸው ባሉት ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል አንዱና ዋነኛው የግብርና ዘርፍ ሲሆን፣ ይህ ዕይታ በዘርፉ እመርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ አስችሏል። በሐረሪ ክልልም በመደመር መንግሥት ዕይታ በተከናወኑ የተቀናጀ የግብርና ሥራዎች ምርትና ምርታማነት አበረታች ደረጃ ላይ ደርሷል። በገበያ ተኮር ምርቶች ዓይነት፣ ብዛትና […] The post በሐረሪ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ እመርታዊ ለውጦች እና የስኬት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
旅行
Tesfa tube
Arada Movies
ebstv worldwide