阿姆哈拉语:初级水平
在初级,你的阿姆哈拉语从零散短语进步到简单的连贯句子。你会遇到购物、问路、家庭、工作和计划等日常场景。这些课程语言清晰,同时引入更多变化。
初级水平你能做到
- 用简单的话谈论家庭、工作和日常生活。
- 应对购物、旅行和外出就餐。
- 理解关于熟悉话题的短文。
大约需要1000个单词和约180–200小时的学习才能达到这个水平。
初级的阿姆哈拉语课程
新闻
查看全部4个
社会初级ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካና ማኅበራዊ ታሪክ ውስጥ በኃይልና በነፍጥ ሽኩቻ የተበላሹ ታሪካዊ ስብራቶችን በሠለጠነ የምክክር ባህል ለመጠገን የተወጠነው ሀገራዊ ሂደት አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከፋች ሁነቶች የተስተናገዱበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከአራቱም የሀገሪቱ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን፣ ዳያስፖራዎች እና የቀድሞ ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ ተመካካሪዎች የተሳተፉበት ጉባኤ የብሔራዊ መደማመጥ መድረክ ከመሆኑ […] The post ሀገረ መንግስት ግንባታ፡ ከአንድ ጉባኤ የሚሻገር የትውልድ አደራ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
奇幻初级የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድሬዳዋ፤ የበረሃዋ ንግሥት ይሏታል! ትንሿ ኢትዮጵያ በሐረርጌ ደጋማ ምድር ግርጌ የምትገኝ፣ በሙቀትና በውበት የምትታወቀው የባቡር ሐዲድ ትንፋሽ የፈጠራት ድንቅ ከተማ ናት። ዛሬ ድሬዳዋ የድሮ ትውስታዎቿንና የሰፈሮቿን ስነ ጽሑፋዊ ናፍቆት ሳትለቅ፣ የኢንዱስትሪ፣ የንግድ ማዕከልነቷን እንደያዘች ዘመናዊነቷን እንዳስጠበቀች ታላቅ የኮሪደር ልማት እያስተናገደች ትገኛለች። ይህ የኮሪደር ልማት ተራ የመንገድ ግንባታ […] The post የምስራቋ ጸሐይ፤ ድሬ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
教育初级ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ታሪካዊ ጉባዔ ነው አለ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሁሴን እንዳሉት፤ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደት ከውጤቱ ባሻገር አስተማሪ የሆነና ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። የምክክር ጉባዔው የተለያየ አቋም ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበትና ልዩ ልዩ […] The post ሀገራዊ ምክክሩ ለመጪው ትውልድ የልዩነት መፍትሔው ምክክር መሆኑን ያስገነዘበ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
短讲
查看全部320个播客
查看全部15个成长
የመጀመሪያ ቀን ገጠመኝ፡ ድንጋጤ እና ፖፕኮርን
ዳዊት እና ሄለን የልጅነት የመጀመሪያ ቀን ገጠመኞቻቸውን ያስታውሳሉ። ከድንጋጤ እስከ የተፈሰሱ መጠጦች እና የተጋሩ ፖፕኮርን ያሉ ትዝታዎችን ይናገራሉ። በስህተቶቻቸው ይስቃሉ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀን ለሚወጡ ወጣቶችም ቀላል ምክር ይሰጣሉ።
奇幻
ሰዎች አሁንም የቀለበቶቹ ጌታን ለምን እንደሚወዱ
አበበ እና ሰላም የቀለበቶቹ ጌታ ከብዙ ዓመታት በኋላ ለምን ተወዳጅ እንደሆነ ይነጋገራሉ። ስለ ታሪኩ፣ ስለ ገጸ-ባህሪያቱ እና ስለ ታዋቂዎቹ ፊልሞች ይወያያሉ። ለፈንታዚ አፍቃሪዎች እና አማርኛ ተማሪዎች አዝናኝ ክፍል ነው።
美食
በየቀኑ ጠዋት የቡና ጊዜ
አበበ እና ሰላም ስለ ዕለታዊ የቡና ልማዳቸው፣ ከቤት ውስጥ ቡና አፈላል እስከ ተወዳጅ የሰፈር ቡና ቤቶች ያወራሉ። በተጨማሪም በዓለም ዙሪያ ያለውን የቡና ባህል እና ወግ ያነጋግራሉ።
按主题学初级的阿姆哈拉语
其他阿姆哈拉语等级
不确定这是不是你的等级?
做一个简短的分级测试,我们会建议你从哪里开始。
做水平测试

