Amarisht: niveli I mesëm i lartë
Në i mesëm i lartë lexon dhe dëgjon amarisht për shumë tema me rrjedhshmëri. Këto mësime përfshijnë lajme, mendime dhe histori më të gjata, me fjalor që të lejon të ndjekësh argumentet dhe të shprehësh pikëpamjet e tua.
Çfarë mund të bësh në i mesëm i lartë
- Ndjek fjalime më të gjata dhe shumicën e lajmeve.
- Merr pjesë në biseda me rrjedhë natyrale.
- Lexon artikuj e prozë pa ndihmë të vazhdueshme.
Rreth 4.000 fjalë dhe afërsisht 500–600 orë studimi për ta arritur këtë nivel.
Mësime amarisht për i mesëm i lartë
Lajme
Shiko të gjitha 3
Jeta e përditshmeI mesëm i lartëለሰላም ያልተዘጋው በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
UshqimiI mesëm i lartëየመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
MiqësiaI mesëm i lartëየኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Tregime
Shiko të gjitha 320Dialogje
Shiko të gjitha 320Fjalime të shkurtra
Shiko të gjitha 320Podcaste
Shiko të gjitha 11Edukimi
የዩኒቨርሲቲ ወጪ እና የተማሪዎች የብድር ሸክም
አበበ እና ሰላም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪ መጨመርን እና ተማሪዎች የሚሸከሙትን የብድር ጫና ይመለከታሉ። ባህላዊ ዲግሪ አሁንም ይህንን የገንዘብ አደጋ ይገባው ወይ፣ እና ለወጣቶች ምን አማራጮች እንዳሉ ይወያያሉ።
Biznesi dhe karriera
በአርባዎቹ ዕድሜ ሙያ መቀየር
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Fantazi
የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ስነ-ልቦናዊ ዳራ
አበበ እና ሰላም ከዳንጅንስ ኤንድ ድራጎንስ እስከ ትላልቅ የቪዲዮ ጨዋታ ዓለማት ያሉ የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ለምን ለብዙ ሚሊዮን ተጫዋቾች በስነ-ልቦና ደረጃ እንደሚስቡ ይመረምራሉ።
Video
Shiko të gjitha 164
I mesëm i lartë13:18ሰበር ዜና ፡ የፋኖ ከፍተኛ አመራር ብልጽግናን ተቀላቀለ | በራያና በጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል #ethiopiannewstoday #ethiopia
ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
I mesëm i lartë21:02መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 3 | ክፍል 4 | Season 3 | Part 4
Fana Entertainment
I mesëm i lartë14:58"አዲስ ጦርነት በአሶሳና መተከል" / "የብልፅግና እና የኤምሬትስ ጄኔራሎች ውሳኔ" / የፋኖ ኃይሎችና በውሎ የተፈጠረው
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Amarisht i mesëm i lartë sipas temave
Nivele të tjera të amarisht
Nuk je i sigurt se ky është niveli yt?
Bëj testin e shkurtër të vendosjes dhe do të sugjerojmë ku të fillosh.
Bëj testin e nivelit