Amárico: nível Intermédio-superior
No intermédio-superior, você lê e ouve amárico com fluência sobre muitos assuntos. Estas lições incluem notícias, opiniões e histórias mais longas, com um vocabulário que permite acompanhar argumentos e expressar suas próprias opiniões.
O que você consegue fazer no intermédio-superior
- Acompanhar falas mais longas e a maioria dos noticiários.
- Participar de conversas com naturalidade.
- Ler artigos e ficção sem ajuda constante.
Cerca de 4.000 palavras e aproximadamente 500–600 horas de estudo para chegar a este nível.
Lições de amárico para o intermédio-superior
Notícias
Ver todas as 3
Vida quotidianaIntermédio-superiorለሰላም ያልተዘጋው በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
ComidaIntermédio-superiorየመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
AmizadeIntermédio-superiorየኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Histórias
Ver todas as 320Diálogos
Ver todas as 320Palestras curtas
Ver todas as 320Podcasts
Ver todas as 11Educação
የዩኒቨርሲቲ ወጪ እና የተማሪዎች የብድር ሸክም
አበበ እና ሰላም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪ መጨመርን እና ተማሪዎች የሚሸከሙትን የብድር ጫና ይመለከታሉ። ባህላዊ ዲግሪ አሁንም ይህንን የገንዘብ አደጋ ይገባው ወይ፣ እና ለወጣቶች ምን አማራጮች እንዳሉ ይወያያሉ።
Negócios e carreira
በአርባዎቹ ዕድሜ ሙያ መቀየር
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Fantasia
የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ስነ-ልቦናዊ ዳራ
አበበ እና ሰላም ከዳንጅንስ ኤንድ ድራጎንስ እስከ ትላልቅ የቪዲዮ ጨዋታ ዓለማት ያሉ የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ለምን ለብዙ ሚሊዮን ተጫዋቾች በስነ-ልቦና ደረጃ እንደሚስቡ ይመረምራሉ።
Vídeos
Ver todas as 164
Intermédio-superior13:18ሰበር ዜና ፡ የፋኖ ከፍተኛ አመራር ብልጽግናን ተቀላቀለ | በራያና በጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል #ethiopiannewstoday #ethiopia
ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Intermédio-superior21:02መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 3 | ክፍል 4 | Season 3 | Part 4
Fana Entertainment
Intermédio-superior14:58"አዲስ ጦርነት በአሶሳና መተከል" / "የብልፅግና እና የኤምሬትስ ጄኔራሎች ውሳኔ" / የፋኖ ኃይሎችና በውሎ የተፈጠረው
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Amárico intermédio-superior por tema
Outros níveis de amárico
Não tem certeza de que este é o seu nível?
Faça o teste de nivelamento rápido e sugeriremos por onde começar.
Fazer o teste de nível