Amharik: level Menengah Atas
Di menengah atas, kamu membaca dan menyimak Amharik dengan lancar pada banyak topik. Pelajaran ini mencakup berita, opini, dan cerita yang lebih panjang, dengan kosakata yang membantumu mengikuti argumen dan menyampaikan pendapatmu sendiri.
Yang bisa kamu lakukan di menengah atas
- Mengikuti ucapan yang lebih panjang dan sebagian besar laporan berita.
- Ikut serta dalam percakapan yang mengalir alami.
- Membaca artikel dan fiksi tanpa bantuan terus-menerus.
Sekitar 4.000 kata dan kira-kira 500–600 jam belajar untuk mencapai level ini.
Pelajaran Amharik untuk menengah atas
Berita
Lihat semua 3
Kehidupan sehari-hariMenengah Atasለሰላም ያልተዘጋው በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
MakananMenengah Atasየመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
PersahabatanMenengah Atasየኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Cerita
Lihat semua 320Dialog
Lihat semua 320Ceramah Singkat
Lihat semua 320Podcast
Lihat semua 11Pendidikan
የዩኒቨርሲቲ ወጪ እና የተማሪዎች የብድር ሸክም
አበበ እና ሰላም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪ መጨመርን እና ተማሪዎች የሚሸከሙትን የብድር ጫና ይመለከታሉ። ባህላዊ ዲግሪ አሁንም ይህንን የገንዘብ አደጋ ይገባው ወይ፣ እና ለወጣቶች ምን አማራጮች እንዳሉ ይወያያሉ።
Bisnis & karier
በአርባዎቹ ዕድሜ ሙያ መቀየር
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Fantasi
የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ስነ-ልቦናዊ ዳራ
አበበ እና ሰላም ከዳንጅንስ ኤንድ ድራጎንስ እስከ ትላልቅ የቪዲዮ ጨዋታ ዓለማት ያሉ የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ለምን ለብዙ ሚሊዮን ተጫዋቾች በስነ-ልቦና ደረጃ እንደሚስቡ ይመረምራሉ።
Video
Lihat semua 164
Menengah Atas13:18ሰበር ዜና ፡ የፋኖ ከፍተኛ አመራር ብልጽግናን ተቀላቀለ | በራያና በጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል #ethiopiannewstoday #ethiopia
ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Menengah Atas21:02መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 3 | ክፍል 4 | Season 3 | Part 4
Fana Entertainment
Menengah Atas14:58"አዲስ ጦርነት በአሶሳና መተከል" / "የብልፅግና እና የኤምሬትስ ጄኔራሎች ውሳኔ" / የፋኖ ኃይሎችና በውሎ የተፈጠረው
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Amharik menengah atas per topik
Level Amharik lainnya
Tidak yakin ini levelmu?
Ikuti tes penempatan singkat dan kami akan menyarankan dari mana harus mulai.
Ikuti tes level