Amharski: razina Viši srednji
Na razini viši srednji tečno čitaš i slušaš amharski o mnogim temama. Ove lekcije uključuju vijesti, mišljenja i dulje priče, s rječnikom koji ti omogućuje da pratiš argumente i izraziš vlastita stajališta.
Što možeš na razini viši srednji
- Pratiti dulji govor i većinu vijesti.
- Sudjelovati u razgovorima prirodnog toka.
- Čitati članke i beletristiku bez stalne pomoći.
Oko 4000 riječi i otprilike 500–600 sati učenja da dosegneš ovu razinu.
Lekcije jezika amharski za razinu viši srednji
Vijesti
Prikaži svih 3
Svakodnevni životViši srednjiለሰላም ያልተዘጋው በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
HranaViši srednjiየመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
PrijateljstvoViši srednjiየኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Priče
Prikaži svih 320Dijalozi
Prikaži svih 320Kratki govori
Prikaži svih 320Podcasti
Prikaži svih 11Obrazovanje
የዩኒቨርሲቲ ወጪ እና የተማሪዎች የብድር ሸክም
አበበ እና ሰላም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪ መጨመርን እና ተማሪዎች የሚሸከሙትን የብድር ጫና ይመለከታሉ። ባህላዊ ዲግሪ አሁንም ይህንን የገንዘብ አደጋ ይገባው ወይ፣ እና ለወጣቶች ምን አማራጮች እንዳሉ ይወያያሉ።
Posao i karijera
በአርባዎቹ ዕድሜ ሙያ መቀየር
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Fantastika
የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ስነ-ልቦናዊ ዳራ
አበበ እና ሰላም ከዳንጅንስ ኤንድ ድራጎንስ እስከ ትላልቅ የቪዲዮ ጨዋታ ዓለማት ያሉ የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ለምን ለብዙ ሚሊዮን ተጫዋቾች በስነ-ልቦና ደረጃ እንደሚስቡ ይመረምራሉ።
Videozapisi
Prikaži svih 164
Viši srednji13:18ሰበር ዜና ፡ የፋኖ ከፍተኛ አመራር ብልጽግናን ተቀላቀለ | በራያና በጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል #ethiopiannewstoday #ethiopia
ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Viši srednji21:02መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 3 | ክፍል 4 | Season 3 | Part 4
Fana Entertainment
Viši srednji14:58"አዲስ ጦርነት በአሶሳና መተከል" / "የብልፅግና እና የኤምሬትስ ጄኔራሎች ውሳኔ" / የፋኖ ኃይሎችና በውሎ የተፈጠረው
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Amharski viši srednji po temama
Druge razine jezika amharski
Nisi siguran/na da je ovo tvoja razina?
Riješi kratki test razine i predložit ćemo ti gdje početi.
Riješi test razine