Hasiera/Bideoak

የታሸጉ ምግቦችና ገላጭ ፅሁፎቻቸው | ጤናዎ በቤትዎ

የታሸጉ ምግቦችና ገላጭ ፅሁፎቻቸው | ጤናዎ በቤትዎ
BideoaTartekoaGizarteaIrakurtzeko doanInprimatzeko lan-fitxa
1 h 9 minAmharera, euskara hizkuntzako itzulpenekinGalderategiak
0:00 / 0:00
ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን እንዴት ናችሁ
በየሳምንቱ በዚህ ሰዓት እናንተ በየቤታችሁ ናችሁ የምትሳተፉበት
ጤናዋ በቤቱ ዛሬም እናንተን የሚመጥን ጉዳይ ይዞ እንግዲህ
በቀጥታ ስርጭት መቷል ማለት ነው የታሸጉ ምግቦች ላይ የሚገኙ
ጽሁፎችን ምን ያህል እናውቃቸዋለን ዛሬ በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ
ቆይታ እናደርጋለን ሁለት ባለሙያዎችም እዚህ ስቱዲዮ ተገኝተው
ከኛ ጋር ቆይታ ሊያደርጉ እነሱን አስተዋውቄ እጀምራለሁ ማለት
ነው። ዶክተር ዘላለም ደበበ የስነ ምግብ ህክምና ባለሙያ
እንደዚሁም ደግሞ አቶ ጋሻው አለማየው ከኢትዮጵያ መድሃኒት እና
ምግብ ባለስልጣን የምግብ ኢንስፔክሽን ባለሙያ ሁለታችሁም
እንግዲህ ጥሪያችን ክብራችሁ ጊዜያችሁን ሰዉን በምናነሳው ጉዳይ
ላይ ከኛ ጋር ለመወያየት ስለመጣችሁ በተመልካቾችና እንደዚሁም
በእኛ ስም ከለብ አመሰግናለሁ እንግዲህ የዘወትር ደበኛችን ናችሁ
ስላም ምግብ ከተነሳ እናንተ አትቀርም በጣም አመሰግናለሁ
ተመልካቾች እናንተም ከኛ ጋር ስለምትሆኑ ከልብ ነው
የምናመሰግነው የታሸጉ ምግቦች ላይ ስለሚገኙ ጽሁፎች ዛሬ
በዝርዝር እንመለከታለን በጉዳዩ ላይ እንግዲህ ሃሳብም
አስተያየትም ጥያቄም ካላችሁ የስቱዲዮ ስልክ መስመራችን ዛሬም
ለናንተ ክፍት ነው በ 01235
ከደውላችሁ ባልደረባዬ አማረ የናንተን የስልክ ጥሪ ለማስተናገድ
ከካሜራና ከስቱዲዮ ባልደረቦች ጋር በተጠንቀቅ አሉ ማለት ነው
ወርቅነሽ ምላቶ ስርጭቱን እየመራው አብሬ ቆይታ አደርጋለሁ ከኛ
ጋር ሁኑ እ ለይታ በጣም የሚያማምሩ እንግዲህ ምድምድባቸውን
ይዘው ተቀምጠዋል እና በርግጥ ዛሬ ምናወራው የታሸጉ ምግቦች ላይ
ስለሚገኙ
ጽሁፎች ሰው ምን ያህል እነዛ ጽሁፎች እያየ ይጠቀማል ነው።
እዚህ ጋር የሚታየኝ ሰላጣ አለ የዳባይነት አለቱ አለ ምኑ አለ
ይሄ ታሽ ተቀነባብሮ በኋላ ይመጣል አይደለ እንደዚህ እያየናቸው
ያለናቸው ምግቦች ምድቦች ይመስሉኛል አጠቃላይ ግን ምግብን
በስንት እንመድባለን የምግብ ምድብ ደግሞ ስንል ምን ማለት ነህ
ዶክተር ዘላለም እስቲ ካንቺ ጀምር
>> እሺ አመሰግናለሁ እንደምን ዋላችሁ እ የምግብ ምድቦች የምንላቸው
የተመሳሳይ አስተዋጾ ለጤናችን ተመሳሳይ አስተዋጾ የሚሰጡ ምግቦች
ከተለያየ ምግብ ተመሳሳይ አስተዋጽኦ ልናገኝ እንችላለን እና
ለምሳሌ አትክልትና
ፍራፍሬ ተብለው የሚመደቡ አንደኛው ምድብ ነው አትክልት እና
ፍራፍሬ ተመሳሳይ ጥቅም የሚሰጥ ግን የተለያዩ የተለያዩ
አትክልትና የተለያዩ ፍራፍሬዎችን የሚይዝ ምድብ ነው ማለት ነው።
እና አብዛኛውን ጊዜ ቪሚኒ የሚሰኙ
እና ማእድኖች ይገኙበታል ከፍተኛ ጉልበት አይገኝበትም ስለዚህ
እሱን በልተን ማዋል አንችል ይሆናል ግን ሌላ ሚጠቅሙ ጉልበት
የማይሰጡ
ይዘቶችን ያቀርባል።
እና አትክልትና በሽታ መከላከል በዋናነት ለመከላከል
ሌሎቹንም ሌሎቹንም የምግብ ምድቦች የሚመጡ ዋና ዋና እንትኖችን
ስራ ስራ ላይ እንዲውሉ እነዚህ አስተዋጾ አላቸው በቃ አይታዩም
ከኋላ ናቸው ግን ከፍተኛ ጥቅም ህመም መከላከል እ ቪሚኖችን
ማቅረብ ማዕድኖችን ማቅረብ እንዲሁም ደግሞ ፈሳሽ ነገር በጣም
ከፍተኛ አላቸው እና ብዙ አትክልት ፍራፍሬ የሚበላ ሰው ውሃ ብዙ
ላይጠጣ ይችላል ከነሱ ስለሚያገኘው ስለዚህ እነዚህ አንድ ምድቦች
ናቸው
እህል እና የእህል ተዋጾ ምድቦች እንበላቸው እነዛን በዋናነት
የስራ ሃላፊነታቸው ለበለው
ጉልበት መስጠት ነው ለሰውነታችን ሰውነታችን እለት ከእለት
የሚጠቀምበትን ስራውን የሚያከናውንበትን ስራውን ስን የጉልበት
መሄድ መራመድ ብቻ አይደለም ልባችን ኩላሊታችን ጉበታችን
ሳንባችን 24 ሰዓት ያለረጥ እስከተሞታችን ድረስ ስራ ላይ ስራ
ላይ ነው ያለው ለዛ ሁሉ ስራ የሚሆን ጉልበት አቅራቢ ነው
በዋናነት እሱን ይሰራል ካርሃድሬት ነው ካርቦሃይድሬት ምንለው
እነዚህ እንግዲህ ካርቦሃይድሬት ብቻ ሳይሆን ሌላም አስተዋጾ
አላት አላቸው። ገንቢም ትንሽ አስተዋጾ አላቸው ማዕድንም ቪሚንም
አላቸው። ግን ትልቁ ስራ ሃላፊነታቸው ጉልበት መስጠት ላይ ነው።
እና ጉልበት ሰጪ ምግቦች ተብሎ ይመደባሉ።
>> መልካም
>> እና የተለያየ ግብዓቶች እዛ ውስጥ ሊመደቡ ይችላሉ
ከዛ እዚህ ታችኛው ጋር ደግሞ ምናየው ገንቢ ምግቦችን በዋናነት
የሚያቀርብ የምግብ ምድብ ነው። እነዚህም እንግዲህ ወይ ከእንሰሳ
ተዋጾ ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ ምናልባት እዚህ ጋር መስሎ የለም
ጥራጥሬዎች እነ አተር ምስር ሽንበራ ሽሮ የመሳሰሉት እንደዚሁ
ተመሳሳይ ግን ምግብ የሚያቀርቡ የምግብ ምድብ ነው። ስለዚህ ዋና
ሃሌፊነቱ እሱ ቢሆንም ምናልባት ትንሽ ቅባት ሊኖረው ይችላል
ሌላም ሌላም ነገር ሊኖረው ይችላል ግን የሚታወቀው ገንቢ ምግብን
ፕሮቲን የሚባለው በማቅረብ ነው ከዚህ ውጪ እንግዲህ ደግሞ
አንዳንድ ጊዜ ቅባት እና ቅባት የሚበዛባቸው ምግቦች ደሞ
እንደዚሁ ለብቻ ሌላ ምድብ
>> እነ እንቁላል ስጋ እነ እንቁላል እነሱጋ እዚህ ውስጥ ይገባሉ
ምክንያቱም ከፍተኛ ገንቢ ፕሮቲን ስላላቸው ግን ዘይት ብዙ ጊዜ
አጣርተን የምናወጣቸው ዘይት ቅቤ ሊሆን ይችላል ወይ ደግሞ እነ
ተልባግ ከቅባታቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግቦች ወይ ደሞ ተቀነባብረውም
ቢሆን ከፍተኛ ቅባት እንዲኖራቸው ተደርጎ የተመደቡ ምግቦች ለ
አንድ ምድብ ይይዛሉ
>> የቅባት እህል
>> የቅባት እህል እና ቅባት ከቅባት እህል የምናወጣቸው ቅባቶችም
ሊሆኑ ይችላሉ ቅቤም ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ከውተት ተለይቶ
ለብቻው
እ ምግብን ለማዘጋጀት ለብቻው ተደርጎ ስለተቀመጠ
>> አዎ
>> እ ስለዚህ አራት ሆነ አይደለ
>> እ
>> አምስተኛ ብዙ ጊዜ ወተት እና የወተት ተዋጾ አንዳንድ ጊዜ
ለብቻው ምድብ ይሰጠዋል ምክንያቱም ለየት ብሎ ከሌላው የገንቢ
ምግብ አቅራቢ ከፍተኛ ማእድን ሰውነታችን ደግሞ በከፍተኛ መጠን
የሚያስፈልገው ማእድን ካልሲም አጥንታችን የሚሆነው እሱን
ስለሚያቀርብ አንዳንድ ጊዜ ለብቻው ይመደባል
ከዚህ ደሞ ውጭ አሁን አምስት ሆኖ አደል
>> ከዚህ ውጪ አንዳንድ ጊዜ ለጥናት ለምርምር ደሞ ተብሎ በየሀገሩም
ሆነ በየአካባቢው የተለየ ምድቦችም ሊመደብ ይችላክል ሁለት ቦታ
ሊከፈል ይችላል ቪሚን ኤ በከፍተኛ መጠን ማቅረብ የሚችል
አትክልት ፍራፍሬ ለብቻው ሌላ ደሞ አትክልት ፍራፍሬ ለብቻው
ተብሎ ሊመደብም ሊከፈልም ይችላል።
አዎ የስራ የስራ ድርሻቸው ልበል ሃላፊነታቸው በዛ መሰረት
የበለጠም ክፍል ሊኖር
ግን ዋና ዋና እነዚህ በሙሉ ተጠናቀው ያለበት ምግብ የተሟላ
ሁሉን ነገር
ሆኖ ያመጋብና
ሲሆን መልካም እንግዲህ መግቢያዬ ላይ እያልኩ ነበር እነዚህ
ምግቦች በአይናችን ስናያቸው ኦኬ ካሮታ አቡካዶ አለው ስለዚህ
ቫይታሚን ሲታ ለሽታን የመከላከል አቅሜን እጨምራለሁ እያልን
እንጠቀማቸዋለን እዚጋም ዳቦች ሌሎች ነገር ስናይ ቅድም እንዳለው
ጉልበቱ ካርሃድ እናገኛለን እዚህ ጋር ፕሮቲዩኑን እያልን
እንመገባለን እናውቃቸዋለን ስለምናያቸው ማለት ነው። ሳናቃቸው
ወይ ደግሞ ታሽገው ቆስጣ አለች አረንጓዴዋ በአይናችን ቅድም
ያየናት እሷ ወይ ተጠብሳ ወይ ደርቃ ደግሞ ታሽጋ ስትመጣ እላለዋ
ላይ የሆነ ጽሁፍ ሊኖሯት ይገባል ምንድናት ምንድነው ይዘቱዋ
የሚለውን ነገር ለማወቅ ማለት ነው እና እ ታሽገው ሲመጡ ምግቦች
የግዴታ ገላጭ የሚባል ነገር ያስፈልጋቸዋል ማለት ነው ዛሬ
ይሄንን ነው በስፋት የምንመለከተው እና በታሸፉ ምግቦች ላይ
በዋነኝነት የምናገኛቸው ወይ ደግሞ መገኘት አለባቸው ተብሎ
መጠቀስ ያለባቸው ይዘቶች ምንድናቸው ጋሻው
>> እሺ አመሰግናለሁ
ቅድም ሲነሳ እንደነበረው ከተለያዩ ጥሬ እቃዎች ተጠቅመን ምናምር
የተለያየ የምግብ አይነቶች አሉ እነዚህ የምግብ አይነቶችን ደሞ
ለህብረተሰቡ ለገበያ በሚቀርቡ ጊዜ እላያቸው ላይ ሊፉ የሚገባ
ጽሁፍ ውስጥ መካተት ያለባቸው ተብለው የተዘረዘሩ በሃገር አቀፍ
ደረጃ ህይወት የወጣ አስገዳጅ የገለጹ ደረጃ አለ። እሱን መሰረት
በማድረግ እና የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን
የተቋቋመበት ወይም ደግሞ የስራ ድርሻውን የተሰጠበት አዋጅ አለ
11 12 ዓ.ም ትምህርት የጸደቀ ማለት ነው። በገላች ጽሁፍ
ዙሪያ በዝርዝር ያስቀበጠው አለ። እነሱን መሰረት አድርገን
ለምሳሌ እዚህ ጋር በቀረበው የምግብ አይነት ላይ መሰረት
አድርገን እዚህ ላይ የተጻፉትን እንገልጻለን ማለት ነው። ለምሳሌ
እዚህ ጋር የተጻፉ ነገሮች በሙሉ የሚጠራው የገላ ጽሁፍ ተብሎ
ነው የሚታወቀው ማለት ነው። ስለ ምግቡ የሚገልጹ ጽሁፎች ናቸው
እነዚህ።
>> ከመጀመሪያው ላይ እንደምናየው እያንዳንዱ ምርት መጀመሪያ ታሽጎል
ለህብረተሰቡ ሲቀርብ የምርቱ ስም ሊኖር ይገባል። ያ ምርት ምርት
ምን እንደሆነ የምርቱን አይነት በትክክል ሊገልጽ ይገባል ከዛ
በተጨማሪ ደግሞ ያንን ምርት ያመረተው የአምራች ድርጅቱ ስም
በትክክል ሊገልጽ ይገባል የአምራች ድርጅት ስም የለም ማለት
ያንን ምርት ማን እንዳመረተው ሃላፊነት የሚወስድ አካል የለም
ማለት ነው ስለዚህ የአምራች ድርጅት ስም ግዴታ በትክክል ሊታይ
በሚችል መንገድ መጻፍ አለበት ከዛ የድርጅት የምርቱ ስም አለ
ብለናል በተጨማሪ ደግሞ እያንዳንዱ ምርት ከተመረተው የተመረተው
ምርት
በትክክል ሊገልጽ የሚችል ነገር መጻፍ አለበት ለምሳሌ ሙሉ የሆነ
ወይም ደግሞ ተፈጥሮአዊ በሆነ ነገር በሙሉ ተጠቅመን ያመረትነው
ከሆነ በተለጋ የምንለውን
ተጠቅመን ልንገልጸው እንችላለን ወይም ደግሞ ሌሎች አይነት
ስያሜዎችን ተጠቅመን ልንገልጸው እንችላለን ከዛ በተጨማሪ ደግሞ
ያለውን ኮንቴንት በትክክል ለምሳሌ እዚህ ላይ እንደምናየው
ሎት ይላል። ስለዚህ ይሄ ፕሮዳክት በውስጡ ያለው የቅባት መጠን
በጣም አነስተኛ መሆኑን በትክክል ይገልጻል ማለት ነው። ከዛ
በተጨማሪ ደግሞ አጠቃላይ ያለውን የምርት መጠን በግራም ከሆነ
በሊትርም ከሆነ ቮሊዩሙን ወይም በማስ ይገለጻል ማለት ነው። ምን
ያህል መጠን እንዳለው እሱ በትክክል መገለጽ አለበት ማለት ነው።
ከዛ በተጨማሪ እዚህ ላይ ያልተጠቀሱ ለምሳሌ
መካተት ያለባቸው በደረጃው ላይ የሚጠቅሳቸው
>> የንጥረ ነገር ዝርዝሮች በትክክል መጠቀስ አለበት።
>> እ
>> የንጥረ ነገር ዝርዝሮች እያንዳንዱ የታሸገ ምርት በውስጡ ሊዛ
የያዛቸው የንጥረ ነገር ዝርዝሮች አንድ በአንድ በትክክል መጠቀስ
አለበት። እነዛ ንጥረ ነገሮች ደግሞ እንዲሁም እዛ ላይ
የምንጽፈው ደስ ያለንን ነገሮች ሳይሆን ምርቱ ላይ የምንጽፈው
በላብራቶሪ በትክክል ተመርምረው
>> እ የላቦራቶሪው የምርመራ ውጤትን እንደ ሪፈረንስ ቤዝ ተደርጎ
ነው እነዚህ ነገሮች ምናልባት ዝርዝሩ
>> ዝርዝሩ አዎ የነበረ ነገር ወይም የምግብ ይዘቱ ዝርዝር የሚጻፈው
ነው። በዚህ መንገድ ነው እንደምታውቁት ያው ብዙ ጊዜ እ የገላ
ሁፍ ሲጻፍ ለአይን በሚታይ መንገድ ነው መጠቀስ መጻፍ ያለበት።
ምክንያቱም የሚገዛው ህብረተሰብ አይቶ በትክክል ሊለየው በሚችል
መንገድ አይቶ ለምሳሌ እዚህ ጋር የተለያዩ የፋጥ መጠን አለ።
የሶዴም መጠን አለ፣ የኮሌስትሮል መጠን አለ። ዝርዝር ናቸው።
የቫይታሚን ዝርዝሮች አሉ፣ የፕሮቲን መጠን አለ። ስለዚህ
የሚገዛው የህብረተሰብ እያንዳንዱ በተለያየ ገበያ አካባቢዎች ላይ
በሚገዛ ጊዜ እነዚህ ነገሮች ነገሮች እያስተዋለ በትክክል መግዛት
ይኖርበታል ማለት ነው ዝርዝሮቹን ደግሞ በኋላ በደንብ
እንሄድባቸው
>> እናየዋቻለን አሁን እንግዲህ ጥያቄው የሚመጣው እዚህ ጋር ነው
እነዚህ ዝርዝሮች ምናልባትም እዚህም አገር በሚመረቱ የተለያዩ
የምግብ አይነቶች ላይ የሚቀመጡ ሆኖ ልናገኛቸው እንችላለን ግን
ምን ያህሎቻችንን
ታሽገው ሲሸጡ
ስንገዛቸው ለመጠቀም ስንወስታቸው ምን ያህል ነው ዝርዝሮቹን
በዚህ መልኩ አይተን ተረድተን አንብበን ልበል የምንጠቀመው ባህል
ውስጥ አለ ወይ? ከሌለ ደግሞ እንዴት ሂደ አብር ዛሬ በረንብ
በስፋት ምንወያይበት ጉዳይ ነው የሚሆነው። በእርግጠኝነት
ተመልካቾች በቤታቸው ሆነው ይህንን ሀሳብ ስናነሳ ራሳቸውን
ይጠይቃሉ ያላቸውንም ደግሞ ልምድ ጥሩ ከሆነ እራሳቸውን
የሚገመግሙበት ባህሉ ደግሞ ከሌላቸው ምናልባት ከዚህ በኋላ
የታሸገም ምግብን ሲገዙ እንዴት አርገው ማየት እንዳለባቸው
የሚማሩበት ቆንጆ ቆይታ እናሳልፋለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁኝ። በ
01235
ዛሬ በምናነሳው ጉዳይ ላይ እየደወላችሁ ያላችሁ ልምድም ሃሳብም
ጥያቄም ካላችሁ አካፍሎ ከአንድ አፍታ በኋላ ተመልሰን
በያላችሁበት ጥብቁን
ተስማሚ ነው ቀላል ኮፔ ኮፔ
አሁን ህይወት አምሯል በጣም ቀዋል ይላል ህይወት ሃሳብ ጭንቅ
የለም በቃ ሮዘምኗልን ይከፈቲድ ሙዚቃ ይላል ከሚወዱት ሰው ጋራ
ሂወትህ ቀሏል
ይብሯል
>> መብራት አልከፈልሽም እንዴ
>> እረ ከፍያለው ኮፒ ይርያዬ እያለ?
>> በኮፔር ሁሉ ይቻላል ህይወት የተሻለ ይቀላል ኮፔር ካለ መዘግየት
የለመጣፍ የለም ሁሉ በጊዜው የኤሌክትሪክ ክፍያን ጨምሮ የነዳጅ
ክፍያ የበረራ ትኬት የትራፊክ ቅጣት ክፍያ እንዲሁም ከ30 በላይ
ክፍያዎችን ማከናወን ይቻላል በኮፔ ኢር የተሻለ ይቀላል።
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
>> ቀናት ወራትን አመት አመታትን ሲወልዱ
ወገን ለለውጥ ሀገር ለአዲስ ቀን በትኩረት ሲተጋ
ለነገ ህልሙ ዛሬ ላይ ሲደከም
ሩቅ አስቦ ቅርብ እንዳያድር
የሚሰሩ እጆች አመድ እንዳያፍሱ የነጋዴውን የባለሃብቱን
የአባወራውን የእወራዋን አደራ ተረግበን ለወገን መከታ ሆነን
ከቆምንበት መንደር ሃገር ወገን ተቀይሮ ስናይ ኩራት ይሰማናል
እኛ አጋራው የኢትዮጵያ መድን ድርጅት
ከአፍታ በኋላ ተመልሰናል ተመልካቾቻችን ጤናው በቤቱ በቀጥታ
ስርጭት በየሳምንቱ የተለያዩ ጤና ነክ ጉዳዮችን እያነሳ
ባለሙያዎችን እያመጣ የናንተን ደግሞ የስልክ ጥሪ እያስተናገደ
የሚያደርግበት ፕሮግራም እንደሆነ በደንብ እናውቃለን። ዛሬ ደግሞ
የሁላችንም ጉዳይ ይሆናል ብለን ያሰብነው የታሸጉ ምግቦች ላይ
ያሉ ጽሁፎችን ምን ያህል አይተንቀምባቸዋለን
የሚለውን ጉዳይ ነው ይዘን የመጣነው። ሁለቱም በጉዳዩ ላይ
በደንብ ጠብሰቅ ያለሙያ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ነው ይዘንላችሁ
የመጣነው። ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ እናንተም እንግዲህ ጥያቄ
የሚያጭርባችሁ ነገር ካለን ባላችሁበት ሆናችሁ ብትደውሉልን
ጥያቄያችሁን እናስተናግዳለን። 012 70 42 35 የስልክ
መስመራችን ክፍት ነው። 0117 አዲስ አ 425 እየጠበቅናችሁ
ነው ደውዱ
መግቢያችን ላይ ጽሁፎችን እያየን ነበር የታሸገ ምግብ ላይ
የተካተቱም መካተት የሚገባቸውን ዝርዝሮች እያየን ነበር እና
እንደው ትንሽ ቅድም ፈጠን እንብለን ነው ለማየት ሙከሬ
ያደረግነው ያው ተመልካችን ቲፕ እንደማድረግ ነውና
አንድ ምግብ ታሽጠ
ወደ ገበያ በሚወጣበት ጊዜ መያዝ ያለበት
የገላጭ
ጽሁፍ እህ
>> መረጃ ምንድነው መምሰል ያለበት የሚለውን እስቲ እ ዶክተር
ካንቺን ቻምርሽ
እንግዲ አሁን ቅድም እንዳየነው
በዝርዝር በሰንጠረጅ
የተቀመጠው እንግዲህ ፊትለፊት ያለው ፊትለፊት ምንድነው እዚህ
ቆርቁሮ ውስጥ ወይ የታሸገ ነገር ውስጥ ያለው ነው በዝርዝር
የተቀመጠው አብዛኛው ምን ያህል ቅድም እንዳልኩት ምግብ ዋናው
አስተዋጾ ጉልበት መስጠት አይደል የመጀመሪያ አስተዋጾ የምግብ
ጉልበት መስጠት እና ለአንድ ሰው ምን ያህል ጉልበት የሚሰጥ
የምግብ ነው እዚህ ውስጥ ያለው በዚህ ውስጥ ያለው ይዘቱ መጠኑ
መሰለ ግማሽ ኪሎ ሊሆን ይችላል እርብ ኪሎ ሊሆን ይችላል። ይሄን
ያህል የዚህ ምግብ መጠን ይሄን ያህል ጉልበት ይሰጣል ይሄን
ያህል ገንቢ ምግብ አለው ይሄን ያህል ብሎ እነዛን
የምንፈልጋቸውን የምግብ ንጥረች በዋናነት ይዘረዘራል ዋና
ዋናዎቹን ይዘረዘራል ስለዚህ ማህበረሰቡ አይቶ ወጥሮ
ከሚያስፈልገህ ይህን ያህል በመቶ
ይሰጣል የሚል ዝርዝር ይኖረዋል እና እንደ ማስተማሪያም ይሆናል
ማህበረሰቡ የጉልበት የገንቢ
መጠን እና አንዳንድ ሌሎችም ቅባት የተባሉትን ዘርዝሮ
ይናገራል ማለት ነው በዛ ምግብ ውስጥ ያለው
>> እ መልካም ጋሻው ይሄንን ነገር ያንተ በደንብ ብታብራሩ በጣም
በጣም ደስ የሚለኝ አንዳንዴ የታሸገ ምግብ ለመግዛት ስንሄድ
ወይም ደግሞ ያንን ነገር ለመጠቀም ስንሄድ ስሙን ብቻ ነው
የምንሄደው እንትን እፈልጋለው ነው የምንለው ግን ያ የፈለግነው
ነገር ያ የፈለግነው ምግብ ታሽጎ ሲመጣ በፊት ከምናውቀው የተለየ
ብዙ የሚጨማመራቸው ነገሮች አሉ ታሽጎ በመምጣቱ ብቻ ስለዚህ
ያንን ነገር የማንበብ እንደው ልምድ ያለው ሰው ብለን ልንወስን
እንችላለን ያንን ምግብ ሊጠቀም ሲል የሚያያቸው ነገሮች ወይም
ደግሞ የግድ ማየት የሚገባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው
>> እሺ አመሰግናለሁ ያው ቅድም እንደ እንዳልነው እያንዳንዱ ምርት
ተመርቶ ለገበያ ከቀረበው ከተቀረበ የተለያየ የህብረተሰብ ክፍል
የተለያየ በእድሜ ደረጃ ያለ ከህጻናት ጀምሮ እስከ እድሜያቸው
ከፍሎ አረጋዊያን ድረስ
በዚህ መሃል የተለያየ ትኩረት የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችም ጭምር
የሚጠቀሟቸው ምርቶች እንደመሆናቸው መጠን የምንገዛቸውን ምርቶች
በምንገዛ ጊዜ በትክክል ማየት ያሉብን ነጥቦች አሉ። ከዚህ
መካከል አንዱ ምንድነው እ ኢንግሬንት ወይም የጥሬ እቃ ዝርዝሮች
የሚባል አለ። እያንዳንዱ ምርጥ ሲመረት የጥሬቃ ዝርዝር መጠቀስ
አንዱ የአስቀዳድ ደረጃው የሚዘረዝረው ነጥብ አንዱ እሱን ነው።
>> እ
>> ስለዚህ እያንዳንዱ ምርት በሚመረት ጊዜ መያዝ ያለባቸው ወይም
ደግሞ ለማምረት የተጠቀማቸውን ንጥረ ነገር በዝርዝር ስለሚፍ
>> እነዛን ነገሮች አይቶ የመግዛት ልምድም መኖር አለበት ምክንያቱም
ለምሳሌ ቅድም ጠቀስ አድርጋችሁታል
የሚያመጡ ወይም ደግሞ የሰውነትን መቆጣት ሊያመጡ የሚችሉ የጥሬቅ
አይነቶች አሉ ለምሳሌ
የግሉ ተመጠና ናቸው ከፍ ያሉ
>> እ የ እህል አይነቶችን ተጠቅሞ የተመረተ ምርት ከሆነ ያ ሰው
አለ ካለበት ያንን አይቶ ያለመግዛት የመግዛት ያለመግዛት መብቱን
>> ይወስናል ይወስናል ማለት ነው ስለዚህ አንዱ እሱ ነው ከዛ
በተጨማሪ ደግሞ ያው እንደ
ንጥረ ነገር ዝርዝሮች ምንድን ነው ከጥሬ እቃ ዝርዝሮቹ መካከል
የተለያዩ ለማጣፈቻነት የምንጠቀማቸው የተለያዩ ነገሮች ይኖራሉ
ስለዚህ እነዛንም ኢቭን በመጠን ደረጃ ራሱ ምን ያህል እንደሆነ
አይቶ የመሰን
መብቱን እንሰጠዋለን ማለት ነው። ከዛ በተጨማሪ ኢቭን ቀን ራሱ
አይቶ የመግዛት ልማዳችንም መዳበር አለበት። በርግጥ አሁን ይሄን
ምን ያክል ሰው ነው አይቶ እየገዛ ያለው ምን ያክልሉ ሰው ነው
ዝም ብሎ እየገዛ ያለው የሚለውን እንደው በቁጥር ይሄን ያለ
ማለት ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል አዎ አንድ እሱ ነው ከዛ
በተጨማሪ ደግሞ አንድ ሰው አንድን ምግብ ከገበያውም ሱፐርማርኬት
ውስጥ ሼልፍ ላይ አይቶ
>> እ
>> እ የሆነ ምርት እንደሚገዛ ነው ወስኖ የመጣው እንጂ ከሸልፍ ላይ
አንስቶ አሁን ያልናቸው ነገሮች በአምረው አስቦ
>> ለመምረጥ ምን ያህል ጊዜ ሲፈጅበታል እሱ እራሱ ምን ያህል
ትኩረት ሰተነው ነው አንዳንዱ በፍጥነት ምርቱን እንዳገኘነው
ቀጥታ ወደ ባስኬት እንጀምራለን ግን ያ ከመሆኑ በፊት ግን
በትክክል መረጃዎቹን አገላብጦ አይቶ እንደምንፈልገው መሆኑን
እያየን የመግዛት ልማድ ሊኖረን ይገባል ማለት ነው ስለዚህ
ይሄንን ነገሮች ብዙ ጊዜ እ የሸማሹ ህብረተሰብ
ትኩረት ሰጥቶ ሁላችንም ማዳበር ያለብን በምንገዛ ጊዜ እነዚህን
ነገሮች እያስተዋልን መግዛት ይኖርብናል ማለት ከዛ በተጨማሪ
ደግሞ የ እያንዳንዱ ልንገዛው የፈቀድነው ምርት ማን
እንዳመረተውም በትክክል መጠቀስ ይኖርበታል እዛ ላይ ከሌብሎቹ
ወይም ደግሞ ከመረጃዎቹ ውስጥ ያመረተው ድርጅት ስም
>> እ
>> እንደገና ደግሞ አድራሻውን መኖር አለበት ማነው ያመረተው የት
ነው የተመረተው የሚለው ነገር መቼ ነው የተመረተው የተመረተበት
ቀን መቼ ነው የመጠቀሚያ ጊዜ ማብቂያ ቀኑ መቼ ነው ይሄን
በትክክል አይተን መግዛት ይኖርብ ይብናል ማለት ነው። ምክንያቱም
እ እንደምታውቁት የምግብ የንግድ ውስጥ የሚገባው የህብረተሰብ
ክፍል ለምሳሌ በንግድ ውስጥ የተሰማራው
>> ከስራው በዘለለ ስለምግቡ ባህሪ ጠለቅ ያለ መረጃ ላይኖራቸው
ይችላል።
>> እ
>> ስለዚህ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎችም ያን ያክል በየጊዜው
የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ካልተሰሩ በቀር ክፍተት ሊኖር ይችላል
ገበያ ላይ እራሱ ማለት ነው። ይሄ ምን ሊያመጣ ይችላል
የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፋቸው ምርቶች ገበያ ላይ ሊገኙ ይችላሉ።
ያንንም መከላከል የሚችለው የሚቆጣጠሩ ተቋማት ብቻ ሳይሆን ገዢው
ህብረተሰብም ወይ ሸማቹ ህብረተሰብም ቀኖቹን እያየ የመግዛት
ልማዳችን እያዳብርን ካልሄድን የድርሻችን መወጣት አንችልም
ጤንነታችንንም አንጠብቅም የቁጥጥር ስርአቱንም ደግሞ መደገፍና
ማሻሻል አንችልም ማለት ነው። ስለዚህ እነዚህ መሰረታዊ የሆኑ
ነገሮች ናቸው በጣም ብዙ ናቸው ለምሳሌ
የ መጠኑ መጠኑ መጠቀስ አለበት ለምሳሌ
>> ውስጡ ያለው የይዘቱ መጠኑ ምን እንደያዘው
>> አዎ አዎ ቅድም እንዳልኩት
የጥሬ እቃ ዝርዝሮች ብለን ነበር አይደለ ከአንድ በላይ ንጥረ
ነገር ወይም ጥሬ እቃ የተጠቀመ ከሆነ መዘርዘር አለበት ለምሳሌ
የታሸዋዎችን አይታችሁ ከሆነ የጥሬቃ ዝርዝር የለውም አይደለ
>> ለምንድነው እሱ ውሃ ብቻ ነው
ከከርሰ ምድር ውሃ ይወጣል እሱ በአግባቡ ተጣርቶ በሚፈለገው
መጠን ተደርጎ ይታሸጋል ምንም የሚጨመርበት ነገር ባለመኖሩ ነው
ለምሳሌ የጠቀስኩት ለማሳያነት እንዲሆን በሚል ነው ከዛ ውጪ ግን
ከአንድ በላይ ንጥረግ ወይም ጥሬቃዎችን የተጠቀመ አምራች ከሆነ
ግን ምርቱ ላይ በትክክል መጠቀስ ይኖርበታል ማለት ነው።
>> እ ያው ዞሮ ዞሮ ዶክተር ዘላለም ይሄን ጉዳይ ማንሳታችን
ምንድነው የጤናችን ጉዳይ የት ነው? ምን ላይ ነው? ብለን
ስንጠይቅ በተለይ አሁን አሁን ተላላፊ ያልሆኑ የህመም አይነቶች
በአይነትም እንደገና ደግሞ በመገኛ ቦታም ጭምር ሁሉም ቦታ
እንደው አይደለም የከተማ በሽታ ነው በኑሮ ሁኔታ በጣም ምቾት
ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው በዚህ ረገድ። የሚጠቁት ወይ የሰለጠኑ አለ
ምናምን እያልን ነበር ከዚህ ቀደም ተላላፊ ያልሆኑ የበለጠ
ተጋላጭ የምንላቸው አሁን ለኛ በጣም ይሄ ቅርብ ሆኗል እና
ለነዚህ ህመሞች ደግሞ እንደ መነሻነት የሚጠቀሱት ነገሮች
ምንድናቸው ወደ ውስጣችን የምናስገባቸው የምግብ አይነቶች ቅድም
እንዳልነው ጤናማ የሆነ የአመጋገብ ስርአትን የተከተሉ
ባለመሆናቸው ምክንያት እና እንደዚሁ ዝም ብለን ሄደን
እያችላለውን ጽሁፍ ባለማየታችን ለኛ ይጠቅማል ወይስ አስፈላጊ
አይደለም። አሁን ለምሳሌ ብዙ ፕሮቲን የማልፈልግ ከሆነ እኔ
መገዛውን የታሸገ ምግብ ያለውን የፕሮቲን ይዘት መጠን አይቼ
ሳይሆን ምትጠቀሙ እንደዚሁ በዘለመደ ስለሆነ ይሄኛው አንዱ
መንገድ ነው ተብሎ በብዛት ይጠቀሳል እና የታሸጉ ምግቦች
ከጤናችን ጋር ቀጥታ ያላቸውን ግንኙነት ብናነሳ ደስ ይለኛል።
>> የ እሺ የታሸጉ ምግቦች ከጤና ጋር እንደውም ምግብ መታሸግ
የጀመረው ምግብ ባስፈላጊ መጠን ለማህበረሰቡ ራቅ ባለ ጊዜና
ረዘም ባለ ጊዜ መዳረስ እንዲችል ተብሎ ነው እና ምግብ
ማሸግመጥፎ ነገር አይደለም። አስፈላጊ ሂደት ነው። እና እነዚህ
አስፈላጊ ሂደቶች በትክክል ተከናውነው ያው መረጃው በደንብ
ተሰጥቶ ይሄ ምግብ በቃ በዚህ ጊዜ ነው ከማሳ የመጣው ከዛ
አቅርበነዋል ለም ሰው ለማዳረስ ነው አይደል ቶሎ እንዳይበላሽ
ቶሎ የሚበላሹ ነገሮች አሁን ለብዙ ቦታ ራቅ ብሎ መድረስ ይችላሉ
በመተሸጋቸው ምክንያት ስለዚህ እንደ መጥፎ እንደአድ ነገር
ማየትም የለብንም መታሸፈ ፍላጊ ሂደት ነው እና አሁን
ማህበረሰቡን አሁን አሁን በተለይ ማስተማርም ጀምረናል የምግብ
ይዘታቸው ምን አይነት ነው መደባቸው ምን አይነት ነው እንዴት
ነው ጥሩ የሚሆነው የሚል ትምህርት እየሰጠን ባለንበት ያንን
መረጃ
ላልታሸገ ምግብ ምስል እያሳየን እንደዚህ መጠኑንም እንትን
እያለን እናስተምራለን ከዛ ግን ሲታሸግ ደግሞ ያ መረጃ በቀላሉ
ለማህበረሰቡ እንዲደርስ ግልጽ መሆን አለበት እና እ ሰዉ
ባለማወቅ
እና ምግብን ምናልባት ቅር ስላለ ወይ ደሞ ስለሚጣፍጠኝ ወይ
ደግሞ ቤተሰብ የሚበላው እሱን ስለሆነ ይልና እ መመጣጠን
አለመጣጠኑን ከማስተዋል ይልቅ ከምግብ ከሚሰጠን ደስታ ወይም
ደግሞ ማግኘት ደግሞ ማይቻል ማይችል ሰው ደግሞ ከሚያገኘው በዛ
ብቻ ተወስኖ እና በጣም ቀላል የተዘጋጀ አርጎ መጠቀም
>> አዎ የተሻገር ከሆነ እና የተሟላ ተብሎ ሚሸጥ ከሆነ የሆነ በቃ
የዛን ሰው ቃል መውሰድ ልክ ሬስቶስራንት ገብተን እንደምንበላው
ተዘጋጅቶ ይመጣልናል ቀላል ነው ብዙ ስራ መስራትም አያስፈልገንም
ታሽጎም ሲመጣ እንደዛ አይነት ምግብ ሊመጣ ይችላል።
ማወቁ ግን ቅድም እንዳለው ወንድሜ እንትን ምርጫ አይ ይሄኛው
እንደዚህ አይደለም ይሄኛውን ይሻለኛል ብሎ የመምረጥ እድል
ይኖራቸዋል በማወቅ የተመሰረተ
ምናልባት አስተምረናቸውም ከሆነ ያቺን ትምህርት ተግባር ላይ
ለመዋል እንዲችሉ ያስችላል ይላል እንጂ ዝም ብሎ ሽፍን ከሆነ
እንዴት አድርጎ ይመርጡታል እንዴት አድርጎ እንትን ይላሉ እና ከ
ማድረግ ከሚገባቸው
ውጪ ሊያደርጉ ይችላሉ በአለማወቅ እና ያችን አለማወቅ
ለማስተካከል ነው። ስለዚህ ትምህርት እና እንደዚህ አይነት መረጃ
አንድ ላይ ማህበረሰቡን ማስተማሪያ መንገድ ይሆናል። ስልክ አለ
ከዛ ስንመለስ ሳናቅ ሳናነብ የምንወስዳቸው ምግቦች ምን ያህል
ጤናችን ላይ ጉዳት ያመጣል የሚለውን ነገር አያይዘን እናነሳለን
ስልክ እንቀበል ጤና ይስጥልን
ጤና ይስጥልን
>> አቤት
>> ማን እንበል ከየት ነው?
>> ጌታቸው ሰአዲስ እባላለሁ ከአዲስ አበባ
>> መልካም አቶ ጌታቸው ይቀጥሉ
>> እ በጣም አመሰግናለሁ እንደምን ናችሁ እንግዶቻችንንም
ሰላም እላለው
>> እሺ
>> እና በጣም ቆንጆ ውይይት ላይ ነው ያላችሁት እና እንዲሁ በአጭሩ
አንድ ምሳሌ ብቻለሁ ናይጄሪያ ውስጥ በጣም ትልቅ ለውጥ ያመጣ
መጣ ይሄ ናፍዳክ የሚባል አለ ናሽናል
ኤጀንሲ ፎር ፉድ ኤንድ ድራግ አድሚኒስትሬሽን ምናምን የሚል እሱ
በእንደዚሁ ጉዳይ ገላጭ ምግቦችን እ ባለመጠቀም
ምክንያት የተጎዱ ህጻናትን ለማዳን ተብሎ እንትን የተደረገና
ምንድነው ያደረጉት ህጻናት ላይ ነው የሰሩት ህጻናት በትምህርት
ቤት ሄደው የዚህ ድርጅት መሪ የነበሩት ዶክተር ሄደው ህፃናት
ላይ በቃ በቃ ልጆችን አስተማሪው ከታች ጀምሮ እያስተማሩ ሲቀጥሉ
ልጆች አንዲ የያዙትን ነገር አይለቡም። ከዛ ደግሞ ወላጆቻቸውን
ደግሞ ዳዲ ቼክሲስ ይሄን አንብብ ይሄን እንዲ አድርግ እያሉ በቃ
ወላጆች ሳያነቡ ምንም ነገር እንዳያደርጉ እየተከላከሉ
እየተከላከሉ ወላጆች ላይ በጣም ስለተሰራ እንዲህ አይነት ለውጥ
አምጥቷል ትልቅ ለውጥ አምጥቷል እና እኛም ሃገር እንደዚህ
የሚሰራበት ነገር ምክንያቱም ልጅ ላይ የተዘራ ዘር ይበቅላል።
እኛ እንረሳዋለን እውነት ለመናገር እንደው ፊደል ቆጥረናል
የምንባለውን እንኳን ሸኩለን አናነብም
ዝም ብለን ነው ፒክ የምናደርገው ከሱፐርማርኬትም ከምንም ደግሞ
ፈጣሪ ረድቶን ሀገራችን ኦርጋኒክ ነገሮች በጣም ብዙ አሉ እና
እነሱን በጣም ብናበዛ
በተለይ ደግሞ እንደዚህ ሸት አሁን ምትሏቸውን ነገሮች ሁሉ
የምንጠቀምበትን መንገድ ሰው የኛ ሰው ሲታመም ወደ ሃኪም መሮጥ
ነው እንጂ የቅድም ቅድመ ጥንቃቄ ላይ አሁን ምትናገሩትን ሁሉ
ብን ተግባራዊ ብናደርግ በጣም ብዙ ሰው መዳን ይችላል ለህክምና
ከሚያወጣ ወጪ የበለጠ በጥንቃቄ ብዙ መዳን ይቻላል እና እዛ ላይ
ትኩረት ተሰጥቶ ህጻናት ላይ ቢሰራ እላለው ቅድም ወንድሜ አንዲት
ነገር ጠቃት አድርጎ ነበር ስለታሸጉ ውሃዎችና አሁን እሱን
እንደው በዚህ አጋጣሚ መክራችሁ እንድታልፉ ፀሃይ ላይ ተደርድሮ
እናየዋለን በጣም
የውሃ የላስቲክ ውሃዎች
ፀሐይ ከደበደባቸው ላስቲኩ ጥሩ እንዳልሆነ እንሰማለን ከናንተ
ባለሙያና
ጉዳት ይኖራቸዋልና ይሄንን ነው በጣም አመሰግናለሁ ክብረ
>> እኛም በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ቆንጆ ሃሳቦችን ነው
ያነሱልን ደዋያችን በጣም ነው የምናመሰግነው እ ምናልባት
እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ማስተላለፍ ከታች ስጀምሮ በጣም
ትልቅ ዋጋ እንዳለው በተለያዩ አጋጣሚዎች የምናይበት ነው አይደለ
ምናልባት
የታሸጉ ምግቦች ላይ ያሉትን ጽሁፎች አንብቦ በደንብ አይቶ
የመጠቀሙ ነገር እንደ ውጪ ኖሮ የመጣ ሰው ትንሽ ከዛ ልምዱን
ይዞ የመጣ ወይ ደግሞ በቤተሰብ በነዚህ አይነት መልክ መንገድ
ውስጥ ያደገ ወይ ደግሞ ክሪቲካል የጤና ችግር ያለበት የጤና
ጉዳይ ያለበት ሰው ይሄ ነገር ያስጨንቀኛል ብሎ የሚያስብ ሰው
እንደው ካለኝ ኤክስፒሪያንስ ነው የማወራው እና ያቺን ነገር
አይቶ ይዘቷ ምንድነው ምን ያህል ናት ብሎ ተጠንቅቆ የመጠቀም
ነገር ሊኖር ይችላል። ከዛ ውጪ ግን በአብዛኛው ስንመለከት
ያን የዳበረ ባህል የለንም። ይሄ በርግጥ በጊዜ ሂደት እየዳበረ
እየዳበረ የሚመጣ ነገር ይመስለኛል እና ወደ ቅድም ሃሳባችን
ሳንመለስ የደወያችን ሃሳብ ትንሽ እዚህ ጋር ቆንጆ ስለሆነች
ብናነሳ መልካም ነው ዶክተር ዘላለም ህጻናት ላይ መስራት ይሄ
የግንዛቤ ማስጨብጨውን ነገር እንደዚህ ወረድ ብሎ ማየት ሌሎች
ደግሞ አመቺ የሆኑ መንገዶችን መጠቀም ላይ ምን ቢሆን መልካም
ኖት ያለሽ እንደው ካለሽ ልምድም
>> እሺ አሁን ደዋያችን እንዳሉት ልጆች ልጆችን አንድ ነገር ካስተማ
የተማሯቸው ለብዙ ነገሮች እንደውም ቤተሰባቸውን ይወሰውሳሉ።
እና ቤተሰብ ሌላ ጊዜ ችላ የሚለውን ነገር ስለጠየቀው ብቻ
የበለጠ ትኩረት እየሰጠ ይሄዳል እና ልጆችን ስለ ጤናማ
አመጋገብምን ማለት ነው ደግሞ በደንብ መያዝ ይችላሉ። ጥሩ
ተቀባይ ጭንቅላት አላቸው። እና ምን ማለት እንደሆነ ጤናማ
አመጋገብ አንዳንድ ጊዜ የታሸገ ያልታሸገ ብቻ ሳይሆን
ያልታሸገውንም በጤና መልኩ አመጣጥኖ ማይጠቀም ብዙ ሰው አለ እና
ልጆች ከተማሩ ማሩ ግን ያንን ይጠይቃሉ አንዳንድ ስህተቶች
ቤተሰብ የሚፈመው ስህተት ለምሳሌ አመጋገብ ላይ የልጆቹ ውስበሳ
እያስቸገረው ነው ማይሆኑ ነገሮችን እያዩ እንትን ስለሚሏቸው እና
ጤና ይሄ ጤናማ አመጋገብም እንደዚህ ነው ተብሎ ትኩረት ተሰጥቶ
ልጆች ላይ ብቻ በነሱ ደረጃ ትምህርት ከተሰጣቸው እነሱ ያ
መጥፎን ነገር ፍለጋ ወይም ደግሞ ማይጠቅማቸውን ፍለጋ ቀጥተው
ወደ ጥሩ ማዘንበል ይጀምራሉ የቤተሰቡም ጤና እንደዚሁ አብሮ
ባንድ ላይ ይቀየራል ይመራል ማለት ነው ልጆችን ማስተማር
ምናልባት የትምህርት እንትን ውስጥ እቅድ ውስጥ ማስገባት ጤናማ
መጋገም ምን ማለት እንደሆነ እንደ ደረጃቸው ለትንሾቹ በሚሆን
ለትልቆቹም በሚሆን መልኩ ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል እና በጣም
ጥሩ አስተያየት ነው የሰጡት ቁጥጥር የሚደረግባቸው የምግብ
አይነቶች ገላጭ የሆነ ጽሁፎችን ማስቀመጥ አስገዳጅ ነው አይደለ
ቅድም አዋጅም ስንጠቅ ነበር ከዛ ውጪ ደግሞ እነዚህ ጽሁፎች
በሚቀመጡበት ጊዜ በጣም ግል የሆነ ተጠቃሚ በሚገባው ቋንቋ መሆን
አለበት የሚሉ ዝርዝር ነገሮች አሉ ከሚጻፍበት የቃላት አጠቃቀም
ጭምር ማለት ነው እና ዳዋያችን እዚህ ጋር አንድ ያነሱት ጥሩ
ነገር ምንድነው ያቀማመጥ ሁኔታ የበለጠ ለፃይ ተጋላጭ በመሆን
ጽሁፎቹ ፌድም ሊያረጉ ይችላሉ ሊላጡም ይችላሉ እንደዚህ እና
ምንፈልገው መረጃ ጽፈናል ተቀምጧል ግን ደግሞ ተጠቃሚው ጋር
ካልደረሰ ያው ብዙም ዋጋ ያለው ነገር አይሆንም እና ምናልባት
የዚህ ጉዳይ አስገዳጅነት እንዴት እንደሆነ ሳንረሳው እዚህ ጋር
እናንሳ ብዬ ነው። መልቀቅ መጥፋት እሺ እሺ እ ደያችን ካነሱት
ነገር አንጻር በጣም ተገቢ ጥያቄ ነው ያነሱት ምክንያቱም
በተደጋጋሚ ከዚህ በፊትም
ተጠቃሚ ህብረተሰብ የሚያነሳቸው ነገሮች ናቸው ምናልባትም
እስካሁን ድረስ ያልተፈታ ማለት ነው ምክንያቱም አንድ ምርት
ቅድም እንዳልነው ከተመረተ በኋላ ከአምራች ድርጅቱ ይወጣል
ለህብረተሰቡ ለገበያ ሲሰራጭ ማለት ነው በሚሰራጭ ደሞ ያ
የተመረተ ምርት ለህብረተሰቡ ለተጠቃሚ ህብረተሰብ ያ የመጨረሻው
ተጠቃሚ የህብረተሰቡ ነው እና
>> ለህብረተሰብ እስከሚደርስ ድረስ
ሊያዝ የሚገባው የአያዝ ደረጃ
በሃላፊነት በዛ ሰንሰለት ውስጥ ያሉ በዛ ሰንሰለት ውስጥ ያሉ
በሙሉ ያንን ጠብቀው ሊሰሩ ይገባቸዋል ለምሳሌ
በተለይ በዚህ በፕላስቲክ ማሸጊያ እቃዎች የሚታሸጉ ውሃንና ሌሎች
የተቀነባበሩ የትግልትና ፍራፍሬ ውጤቶች ሊሆኑ ይችላሉ ውሃም እና
ሌሎችም ሊሆን ይችላል። በተለይ በተለይ እነዚህ በፕላስቲክ ማሸጋ
ያሉት ለጸሃይ ብርሃን ባልተጋለጠ መንገድ መከማቸት እንዳለበት
አንዱ የምግብ እና መድሃኒት የሚቆጣጠራቸው
ስራዎች ውስጥ አንዱ ይሄ ነው። ነገር ግን እንደሚታወቀው እነዚህ
ነገሮች በብዛት የሚስተዋሉት በተለይ በቸርቻሮ ሱቅ ላይ
በየአካባቢው በየመንደሩ ያሉ መጠናቸው በጣም አነስተኛ የሆኑ
ሱቆች ላይ በጣም በተደጋጋሚ የሚታዩ ክፍተቶች ናቸው እነዚህ
ነገሮች እንዲቀረፉ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ እየተሰራበት ነው ያለው
ነገር ግን የሚፈለገውን ያህል ውጤት አላመጣም። ምክንያቱም
>> እነዚህ ነገሮች ምን ይፈልጋል? ቀጣይነት ያለው የባለሙያ ክትትል
እና ድጋፍ ይፈልጋል።
>> እ እና ደግሞ ችግሩ በትክክል ሳይፈታ ሲቀር ደግሞ ምናልባት
አስተማሪ የሆነ
>> አስተማሪ የሆነ ምናልባት ይሄንን ስራ እየሰሩ ያሉት ቅድም
እንዳልኩሽ እ ለጸሃይ ብርሃን በመጋለጡ ምክንያት በምርቱ ላይ
ሊያመጣ የሚችለው የባህሪ ለውጥ ምን ሊሆን እንደሚችል ካለመረዳት
ሆን ብሎ ችግር ለመፍጠር ከማሰብ ብቻ ሳይሆን ሲሆን ችግ
የችግሩን ስፋት ካለመረዳት እና ምንም ችግር ላይኖረው አይኖረውም
ብሎ ከማሰብ ለጸሃይ ብርሃን እንደውም እንደ ማስታወቅያም
ሊጠቀሙበት ይችላሉ አንዳንድ ጊዜ ፊትለፊት አካባቢ የፀሃይ
ብርሃን ቀጥታ ይደርሳል ሱቁ ላይ ስለዚህ ፊትለፊት በጎንና በጎን
ከሌሎች የምርት አይነቶች አዎ በቀላሉ ሊታይ በሚችል መንገድ
እነዚህ በፕላስቲክ የታሸጉ የምግብ አይነቶች ተደርናያለን ማለት
ነው ይሄ ፈጽሞ የተከለከለ እና እ ምንድነው ሚሰጋው ነገር
ምንድነው ነውክ ማሸጊያው በራሱ የራሱ የተሰራበት ንጥረ ነገር
አለ። የፕላስቲክ ንጥረ ነገር አለ።
>> ልፍተኛ ሙቀት በሚጋለጥበት ጊዜ ይሄ ወደ ምግቡ ሊክ አድርጎ
ወይም ደግሞ ወደ ውስጥ ሊገባ የሚችሉ ኬሚካል አይነቶች አሉ።
ይሄ ደግሞ ቢያንስ ለምን ያህል ሲጋለጥ ነው የሚለው የየራሱ
የፕላስቲክ ኔሩ የተለያየ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ይሄንን ነገር
መፈታት እንዳለበት የምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን አምኖበት
አውቆ ብዙ ስራዎች አብሮ በጋራ ሊሰሩ የሚችሉ ከቁጥጥሩ ዘርፍ
ላይ ያሉ በክልል ደረጃም ያሉ በከተማ ደረጃዎች ያሉ የቁጥጥር
አካላት ጋር በተለያዩ ስራዎች ስልጠና በመስጠት በጋራ ስራዎችን
በመስራት የግንዛ ማስጨበቻዎችን በመስራት ብዙ ስራዎች እየተሰሩ
ናቸው ያሉት ነገር ግን እንደተባለው እዚህ ጋር በቀላሉ እና
በፍጥነት ለውጥ ማምጣት ካስፈለገ በየወረዳው ያሉ ለምሳሌ አሁን
በከተማችን አዲስ አበባ እንኳን ብንወስድ እ የመጨረሻው
የመንግስት አስተዳደር ደረጃ ወረዳ ነው አይደለ? በወረዳ ደረጃ
ይሄንን የሚሰሩ ሴክተር አለ።
>> እነዛ ባለሙያዎች ይሄንን እለት ዕለት የሚያገኟቸው
በየጊዜው ሊሰሩ የሚችሉ አክቲቪቲዎች አሉት እንደዚህ ተቋማት ላይ
ነው። ስለዚህ በየጊዜው ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ አስተማሪ
የሆኑ ስራዎችን መስራት ያስፈልጋል። እና መፈታት ያለበት ችግር
ነው.
ስልክ አለን ሄሎ
>> ሄሎ
>> ጤና ይስጥልን ማን እንበል
>> ሰይድህ እባላለው ከሚሴም ብለው
>> መልካም አቶ ሰይዲ ይቀጥሉ
>> እሺ እኔ ጥያቄ ምንድን ነው አንደኛ አሁን ቅድም እሳቸውም
ሲናገሩ ለምሳሌ የውሃ ምርቶች ላይ ወይም ሌሎች የጁስ ምርቶች
ላይ ኢንግሬደንቶቹ ይገለጻሉ እንግዲህ የምግብ ምርት እስከሆነ
ድረስ አንዳንዶች ላይ ማለያችሁ አሉ ለምሳሌ ለ30 ምርቶች ላይ
እነዚህ ነገሮች አይገለጹም ከህጉ አንጻር እንዴት ይታያል? ማለት
ህብረተሰቡ አንደኛ የሚጠቀመውን ምርት የማወቅ መብት አለው።
አምራችም ቢሆን ውስጡ የተጠቀማቸው ኬሚካሎች የሚሆን እጥረገሮች
እነሱን የማሳወቅ ግዴታ የለበትም ወይ? እነሱ እንዴት ይታያሉ
የሚል ነው አመሰግናለሁ።
>> እሺ መልካም እናመሰግናለን።
ግልጽ የሆነ ጥያቄ ነው በርግጠኛም እያነሳነው ነበረ። አንዳንድ
ምርቶች አሉ ምንም አይነት በውስጣቸው ያለውን ይዘት በአግባቡ
የማይገልጹ ብለው እንግዲህ የውሃ ጁስ እነዚህ የመታሰሉትን
ነገሮች ተጠቅሷል እና በርግጥ ያው አስገዳጅነቱን እያነሳን ነበር
ህብረተሰቡም ይሄንን የማውቅ ግዴታ እንዳለበት ነው እና እስቲ
ዶክተር ሙላ ለምን ትታለሽ በዚህ ጉዳይ ላይ
>> እንግዲህ
የደዋያችን
ራሳቸው አስተውለውታል አንዳንድ እንትኖች እነዚህ መረጃ አልያዙም
እና የግድ መያዝ አለባቸው
ሰዉም እያየ እንደሆነ በዚሁ ማወቅ እንችላለን ሰው ማየት እየፈለ
መጣትም ይቻላል እኮ አይደለ?
>> አንድም እሱ ነው። ግን ይሄ አሁን የተጠቀሰው ደግሞ
ምርት በጣም ማህበረሰብ ውስጥ የገባ ነው።
>> የማይጠቀም ይኖራል አሁን እሳቸው አስተውለውታል ይዘት አይገልጽም
ስለዚህ በምን አውቄ ሊሉ ይችላሉ። አብዛኛው ማህበረሰብ ግን
ያንን አያውቅም
>> እ የተለመደ ስለሆነ ዝም ብለው ይጠቀሙታል እና ይሄንን
አስገዳጅነት ስራ ላይ አንዳንድ ህጎች ተፈጻሚነታቸውንም ምናልባት
መከታተል ይኖርብናል ማለት ነው። አለበለዚያም የምናስተምራውም
ትምህርት ፋይዳ ያጣል ህግ ይወጣል እንደዚህ ታደርጋላችሁ ግን
ይኸው እየተተገበረ አይደለም የሚል ትምህርታችንም እንትን ያጣል
አንዳንድ ጊዜ
>> አተግባበሩ እንደውም ምን ምን አይነት መንገድ ነው ያለው
መንገዱን ብንመለከት ጋሻው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም
እንግዲህ አንዴ አዋጆች ይወጣሉ መመሪያዎች እሱን ለማስፈፀም
መመሪያዎች ይወጣሉ እና ከዛም በኋላ እግር በግር ያ ነገር
ተግባር ላይ መዋሉን ደሞ ክትትል ማድረግ እግድ አስፈላጊ ነው
የሚሆነው ልክ ልክ አሁን እንደተባሉት በማህበረሰቡ ዘንድ በስፋት
የተለመዱ ውሃ ውሃ ነው። ምናልባት ስሙን ሊታይ ይችላል ወይም
ሌሎች ባለምህርት በጠቅላላ በኮመንስ ናቸው ወይ ጁስ ወይ የሆነ
ነገር ተብሎ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል። እነዚህ ነገሮች ዞሮ ዞሮ
ወደ ህብረተሰብ ጤና ጉዳይ ነው እንግዲህ ማረፊያ የሚሆነው ማለት
ነው እና እ ሂደቱን ብንመለከት ቆንጆ ነው የወጣው አዋጅ
ከተተገበረ በኋላ ማህበረሰብ ውስጥ ከተሰራጨ በኋላ እ ያለው
ክትትል እንደገና ደግሞ የአስራ አሰራር ሂደቱንም ብንመለከት
ቆንጆ ነው።
>> እ በጣም ጥሩ የ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ቅድም
እ ከተሰጡት በአዋጁ ከተሰጡት ሃላፊነቶች ውስጥ አንዱ እ
ለአምራች ድርጅቶች
የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን አሟልቶ ሲገኝ የብቃት ማረጋገጫ
ይሰጣቸዋል። ከነዛ ውስጥ አንዱ ያው ቅድም እንዳል በጣም ዝርዝር
መስፈርቶች አሉት ለማምረት ከዛ ያንን ፍቃ ፈቃድ ካገኘ በኋላ
መጨረሻ ላይ አምርቶ ለገል ለህብረተሰቡ የሚያቀርበው ምርት ገላጭ
ጽሁፉ አንድ በአንድ በ አስገዳ ደረጃ ያለው ሰባ የገላጩ አስገዳ
ደረጃ የሚባል ነው እሱ በዛ መሰረት ያሟላ መሆኑ ተረጋግጦ ነው
ፈቃድ የሚሰጠው የገበያ ፈቃድም ይሰጣል ምግብ እና መድሃኒት
በነገራችን ላይ ለሚያመርተው ፈቃድ ይሰጣል ከዛ በኋላ
የተመረተውን ምርት ይመዘግባል
>> እመዝግቦ የገበያ ፈቃድ ሲያገኝ ነው ለህብረተሰቡ ለገበያ
የሚወጣው
አዎ አሁን በዚህ መሃል ግን የተለያዩ ክፍተቶች ካሉ የባልፀመቤቱ
ምንድነው ያደረገው ነጻ የስልክ መስመር ነው ያዘጋጀው የተጠቃሚ
ህብረተሰብ በማንኛውም ጊዜ
>> የሚጠቀማቸውን ምርቶች የተለይ ክፍተት በሚያገኝ ጊዜ ከሚባለው
ነገር አብሮ የማይሄዱ ነገሮች ገበ ላይ ሲያገኝ ጥያቄ
የሚፈጥሩባቸው ነገሮች ገበያ ላይ ሲያገኝ በቀጥታል መስሪያ ቤቱን
የሚያናግርበት
ችግሩ እንዲጣራ የሚያደርግበት 842 ነጻ የስልክ መስዋል መስመር
አለ በዛ መሰረት
>> ጥያቄውን እያቀረበ እ በአል መስሪያ ቤቱ ደግሞ የተባለው ቦታ
እና የተባለውን የምርት አይነት እየሄደ በአግባቡ ኢንቨስትጌት
እያደረገ ለጠቆመውም የህብረተሰብ ክፍል በቀጥታ ምላሽ እንዲሰጥ
በአካል በ
አካል የመጣ ከሆነ በአካል መቶ መረጃ እንዲሰጠው ይደረጋል
በስልክ ከሆነ ደግሞ በራሱ በግል መገናኛ ስልኩ እየተደወለ በበቂ
መረጃና የተሰራው የስራ ደረጃ ምን ድረስ
>> ተጣርቶ ምላሹ በምን ያህል እንደተሰጠ እና ያ ችግር ድጋሚ
እንዳይከሰት ምን ያህል ስራዎች እንደተሰሩ ለማድረግ የተለያዩ
ስራዎችን ይሰራል ማለት ነው።
>> ስለዚህ 84
>> 84 82 ነጻ የስልክ መስመር ነው እ ኦፕሬተሮች አሉ እ
እነዚህን መልዕክቶች ይቀበሉ እና ለሚመለከተው የስራ ክፍል
ወዲያውኑ መረጃው ይሰጥ እና በዛ መሰረት ተጣርቶ ምላሽ እንዲሰጥ
ይደረጋል ማለት ነው።
>> ምናልባት እስከ ዛሬ ይሄንን ክፍተት ተይቶ ወይኔ ለማንም ነግረው
ብሎ ያሰበ ሰው ካለ እንግዲህ 84 82 ነጻ የስልክ መስመር
ነው። በታሸጉ ምግቦች ላይ ክፍተቶች አሉ ብሎ ያሰበ እንግዲህ
ማንኛውም ሰው ይሄን ያስተዋለ ሰው በቀጥታ በመደወል ባለሙያዎችን
በማግኘት ሪፖርት ማድረግ እንደሚቻል እንገልጻለን አንድ ስልክ
መስመር ላይ እናስተናግዳለን አሁንም ሄሎ
>> ሄሎ
>> ሄሎ
>> አቤት ሄሎ
>> ምናልባት ድምጾት ራቅ ብሏል ቴሌቪዥን ተከፍቶ ከሆነ ድምጹ
ቢቀነስ እና በደንብ ከኛ ጋር ብንቅ ልገናኝ ብያለሁ ጥሩ ነው
ድምጾትን ከፍ አርጉልን እስቲ ሄሎ
>> ሄሎ ሄሎ
>> ማን እንበል ከየት ነው?
>> እ መምህር ጌታ ነህ ከሃዋሳ ዙሪያ
>> መልካም ይቀጥሉ መምህር
>> እሺ የመጀመሪያው ጥያቄ ያው ቅድም እንደተገለጸው ኤክስፓየር ዴት
እና ማኖፋክቸርድ ዴት ጽሁፉ ስለማይታይ አንዳንድ የታሸጉ ምግቦች
ላይ
እንዴት አርጎ እንዴት አርገን እንዴት ተደርጎ መስተካከል ይችላል
ምናልባት ምን ያህል ልዩነት ይኖረዋል የሚል ነው ማለት እንዴት
አርጎ መጠቀም ይቻላል የሚል ነው።
>> እህ
>> ሁለተኛው ደግሞ
ሁለተኛው ጥያቄ ደግሞ መጀመሪያ ላይ በ
በቴሌቪዥን ሰሌዳው ላይ እንደተገለጸው
ካሎሪ ከአልኮል ነጻ መጠጥ የሆኑ በተለያዩ በኪሎግራም እ
የተገለጹ ዝርዝር ሃሳቦች አሉ እና
ምናልባት በታሸጉ ምግቦች ላይ እ እንትን ማለት ጽሁፉ
ያልተረጋገጠባቸው
በኪሎግራም
መጠኑ በኪሎግራም እንትን የሚለውን ህብረተሰቡ እንዴት ያውቃል
በተለይ የገጠሩ ክፍል እንዴት ነው ማረጋገጥ የሚቻለው የሚል ነው
እና በጣም አመሰግናለሁ።
>> እሺ በጣም ነው የምናመሰግነው እኛም በጣም ቁጭ ነው ያነሱልን
እንግዲህ የተመረተ አንድ ምርት የተመረተበት
የተመረተበት አመት እና የሚያበቃበት ዘመን እንደዚሁ የግዴታ
እነዚህ እንግዲህ ዋና የሚባሉ ነገሮች ይመስሉኛል ለአንድ ምርት
መጠቀስ ካለበት እና እነሱ ነገሮች በሌሉበት
ጊዜ እንዴት አድርገን ነው አምነን መጠቀም የምንችለው የሚባል
ነገር አለ ሁለተኛም የመጣ ሃሳብ አለ እስቲ ጋሾችን ነገር
እንጥስና ለብ እናልፋለን
>> አዎ ይሄ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተነሳው ምክንያቱም
በማሸጊያው ላይ የተመረተበት ቀን እና የመጠቀሚያ ጊዜ
የሚያበቃበት ወይም ኤክስፓየር ዴቱ ያልተጻፈ ከሆነ ለገበያ
መውጣት የለም የለበት መጀመሪያውን
>> እየለቀቀ ከሆነስ?
>> እየለቀቀ ከሆነ አዎ እየለቀቀ ከሆነ ደግሞ እሱ ደግሞ ሌላ ችግር
ነው። ምክንያቱም
>> እየቀየ
>> ለገላ ጽሁፍ ላይ የምንጽፋቸው ጽሁፎች አንደኛ የሚታዩ መሆን
አለባቸው ይላል ሁለተኛ ደግሞ በፐርማንንት ወይም ደግሞ በማይለቅ
ሁኔታ የተፃፈ መሆን አለበት ለተጠቃሚ ህብረተሰብ እስከሚደርስ
ጊዜ ድረስ በምንም ተአምር ሊጠፋ አይገባም ያሆነ ማለት የምግቡን
መረጃ የምናገኝበትን ዘዴ እያጣን ነው ማለት ነው። ስለዚህ
እሳቸው ካነሱት አንጻር እ የመጠቀሚያ ቀኑ የተመረተበት ቀን
ከሌለ የመጠቀሚያ ቀኑ ካልተፃፈ ያ ምርት መጀመሪያውኑ ለገበያ
መውጣት አልነበረም ስለዚህ ህገ ወጥ በሆነ መንገድ ነው አልፎ
ለገበያ የደረሰው ማለት ነው። ስለዚህ እንዲህ አይነት ችግር
ህብረተሰቡ በሚያገኝ ጊዜ አንደኛ የመጀመሪያው ውሳኔ መሆን
ያለበት ከመጠቀም መቆጠብ የመጀመሪያው
>> ከዛ በመቀጠል ደግሞ ያገኙትን መረጃ በደንብ ይይዙ እና
በአቅራቢያቸው ላለው የምግብ ተቆጣጣሪ ተቋም ሄዶ ማሳወቅ
ያስፈልጋል። ይሄንን በሚያሳውቁበት ጊዜ ግን በቂ መረጃ መያዝ
የተለመደ ግን መሆን አለበት።
>> የምርቱን አይነት የትኛው ቦታ እንደሆነ ክፍተት አለ ብለው ያሉት
ነገር ምን እንደሆነ በግልጽ ማስረዳት መቻል አለባቸው። ይሄ ፎቶ
ማስረጃ ማቅረብ ሊያስፈልግ ይችላል ወይ ደግሞ ናሙና ገዝቶ ያን
ችግር አለ ብለን ያሰብነውን ምርት ናሙና ገዝቶ ማቅረብ ሊሆን
ይችላል እና በተለያየ መንገድ ክፍተቱን በትክክል ሊቆጣጠር ሊጠር
ይችላል ብለን ላሰብነው አካል በአግባቡ ማቅረብና ማስረዳት
ያስፈልጋል ማለት ነው።
>> ሁለተኛው ደያችን ያነሱት ነጥብ ጽሁፎቹ በሚገባ መልኩ
ያልተቀመጠው አሉ እንግዲህ ታች ገጠር ድረስ ያሉ የማህበረሰብ
ክፍሎች አሉና ይህ ጉዳይ እንዴት ነው የሚል ነገር አለ ጽሁፍ
መደረግ የታሸጉቦች ላይ ጽሁፍ አስገዳጅ ነው ያ ጽሁፍ ደግሞ
ተጠቃሚ በሚገባው ቋንቋ መሆኑ ደግሞ ሌላው ሁለተኛው አስገዳጅ
ጉዳይ ነው እና እነዚህን ሁለቱን ነገሮች ምናልባት የውጭ ሃገር
ተሞክሮ ካለ ጭምር ዶክተር ሙሉ አለም ማንሳት እንችላለን።
>> እሺ እ ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረቡት እንግዲህ አንዳንድ ተሞክሮዎች
አሁንም ቢሆን ውጪም ቢሆን
ሰፊ የረጭም ጊዜ ልምድ አላቸው ማህበረሰቡም በጣም የተማረ ነው
ማንበብ መጽሃፍ ይችላል። እንደዛም ሆኖ እነዚህ መረጃዎች ሁልጊዜ
ወሰብሰብ ይላሉ ትንሽ ወደ ሳይንስ ውስጥም ይገባሉ ስለዚህ
እነዚህን ለማቃለል የሚወሰዱ አንዳንድ እርምጃዎች አሉ አንዳንድ
ጊዜ አሁን እዛ ምስሉ ላይ በቆርቆሮ የታሸጋ አትክልት ከሆነ
አትክልቱ እንዴት ምስሉ በምን ያሳያል? አትክልቱ እንዴት ሆኖ
መቅረብ እንደሚችል ስለዚህ ለኛ ባህላዊ በመሆን ማህበረሰቡ
በሚረዳው ለምሳሌ ጎመን ከሆነ እንደምሳሌ እንትን ለማለት ነው።
ሰሃን ላይ የጎመኑ መጠን ይቀመጥ እና ከዛ እንትኑን መጠኑም ከዛ
ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ መጻፍ ይችላል። ስለዚህ መረጃውን
የሚያገኘው ማህበረሰቡ ከምስሉም ከቁጥሩም ይሆናል ማለት ነው።
>> ምናልባት በግራም የሚቀመው በማንኪያ በማንኪያ
>> አንድ ማንኪያ ግራም ከምትኝ ለምሳሌ እኔ አንድ ሾር ማንኪያኝ
በቀላሉ እረዳ
በቤታችን በምናውቀው መለኪያ መልኩ በድስት በትሬ ላይ እንደዚህ
በሚታወቅ ምስል መቀመጥ ይችላል ገላጭ መረጃው በዛ ላይ ደግሞ
ከኋላ ይሄ ካሎሪ ምን የሚለው ምን ያህል ጉልበት ይሰጠናል ይሄ
ምግብ ነው እና አብዛኛውን ጊዜ ለአንድ አዋቂ በቀን ማግኘት
ከሚገባው አንድ ሶስተኛውን ያቀርባል እንደዚ እንደዛ አይነት
መረጃ አለው እና የጉልበት ሰጣት እዛ ሰንጠሩ ላይ የተጻፈው
ይሄን ያህል ጉልበት ይሰጣል ሲል ከአጠገቡ የእለት ከእለት
ማግኘት ከሚገባቸው አንድ ሶስተኛ ይላል ለምሳሌ ስለዚህ
በምንድነው ያ ካሉሪውን ማወቅ አይጠበቅባቸው ስለዚህ ይሄ አንድ
ቁርስ አንድ ምሳ መሆን ይችላል ማለት ነው የሚለውን አይነት
አትረጓም ሊሰጥ ይችላል ማለት ነው በርግጥ የቋንቋ ጻፈ
በእንግሊዝኛ ከሆነ ገጠርም ገብቶ ማንም ሰው ላይገባው ይችላል
ማለት ነው ስለዚህ
የራሳችንን መግለጫ መንገድ ማግኘት ይገባናል እላለው መቸር
እርግጠኛ ነኝ እያደር እየተሻሻለሁሻል
አዎ ገና እየተጀመረ ስለሆነ ይሄ ማህበረሰቡ ተጠይቆ ታይቶ
ሚስተካከል ነገር ይሆናል እና ከእለት እንደዚህ ይላል ወይ ደሞ
ምን ሰአት ላይ መጠቀም እንዳለባቸው ትንሽ ገለጻ ነገር ይኖራል
ከምን ምግብ ጋር ወይ ማቀናጀት እንዳለባቸው ገለጻ ይኖራል እና
እያንዳንዱ ሰንጠረው ላይ ገንቢ ምግብ ይሄን ያህል ገንቢ ምግብ
ይሰጣል የእለታ የእለት ገንቢ ምግብ ፍላጎታችሁን ግማሹን ያሟላል
ሊል ይችላል ለምሳሌ ስለዚህ ከዛ በመነሳት ያ ሰው ውሳኔውን
ይወስናል ማለት ነው። እና በዛ መልኩ ሊገለጥ ይችላል።
>> መልካም ተመልካቾች አብራችሁን ስላላችሁ በጣም እናመሰግናለን
ጤናው በቤቱ ዛሬ የታሸጉ ምግቦች ላይ ስላሉ ጽሁፎች እያነሳ ነው
የሚገኘው እናንተም ከኛ ጋር ሆናችሁ ሃሳቤ ጋር ጥያቄ
እየጠየቃችሁ ስለሆነ በጣም ነው ምናመሰግነው ሰዓታችን አላለቀም
እንቀጥላለን ከምልክ በኋላ ተመልሰን እንገናኛለን በያላችሁበት
ከኛጋው ነው።
ተስማሚ ነው ቀላል ኮፔ ኮፔምሯል
በጣም ቀሏል ይላል ህይወት ሃሳብ ጭንቅ የለም በቃ ኦሮምኗል ንቃ
ይከፈቲድ ሙዚቃ ይላል ከሚወዱት ሰው ጋራ
ሂወት ቀሏል
ይብሯል
>> መብራት አልከፈልሽም እንዴ?
>> ኧረ ከፍ ብያለው ኮፒ ይበር እያለህ?
>> በኮፔር ሁሉ ይቻላል ህይወት የተሻለ ይቀላል ኮፔር ካለ መዘግየት
የለመጣፍ የለዉ የሌክትሪክ ክፍያን ጨምሮ የነዳጅ ክፍያ የበረ
በረራ ትኬት የትራፊክ ቅጣት ክፍያ እንዲሁም ከ30 በላይ
ክፍያዎችን ማከናወን ይቻላል። በኮፔ ኢር ህይወት የተሻለ
ይቀላል። የኦሮሚያ ህብረት ስራ ትራክ
>> ቀናት ወራትን አመት አመታትን ሲወልዱ
ወገን ለለውጥ ሀገር ለአዲስ ቀን በትኩረት ሲተጋ
ለነገ ህልሙ ዛሬ ላይ ሲደክም
ሩቅ አስቦ ቅርብ እንዳያድር
የሚሰሩ እጆች አመድ እንዳያፍሱ የነጋዴውን የባለሃብቱን
የአባወራውን የእወራውን አደራ ተረክበን ለወገን መከታ ሆነን
ከቆምንበት መንደር ሃገር ወገን ተቀይሮ ስናይ ኩራት የኢትዮጵያ
መድን ድርጅት
የታሸጉ ምግቡ ሰዎች ላይ ስላሉ ጽሁፎች ጤናው በቤቱ ዛሬ ጉዳዩ
አድርጎ እየተወያየ ነው የሚገኘው። እናንተም ከኛ ጋር ሆናችሁ
ሃሳባችሁን እያካፈላችሁ ጥያቄም እየጠየቃችሁ ነው ያላችሁ በጣም
እናመሰግናችኋለን
ቅድም የሌሎች ሃገራትን ተሞክሮ እያነሳን ነበረ በተለይ የታሽጉ
ጎንጎችን ከመጠቀም አኳያ ያላቸውን የተሻለ የማንበብ የተሻለ
የማየት ባህል እያነሳ ነበር እና አንደኛው እነሱን
የሚያስጨንቃቸው ጉዳይ ወይም ደግሞ የበለጠ ትኩረትም የሚሰጡት
ተብሎ የሚጠቀት ነገር ምንድነው ነው። የየለት እንቅስቃሴያቸው
የበለጠው ከዛ ጋር የተያያዘ ነው የሚልነገር ይነሳል። ካላቸው
የጊዜ እጥረትም አኳያ ነገሮችን የሚጠቀሙበት ፍጥነት እነዚህን
ፒክ እያረጉ ጥቅም ላይ የማዋል ልምድ በጣም ስላላቸው የማንበቡም
ነገር አለ የሚል ነገር አለ እና እንደው ምናልባት የነሱን ልምድ
ወደ እኛ የምናመጣበት መንገድ ካለ እ ትንሽ ልምዳቸውን ብናነሳ
ቅድም በደንብ ያወራን ስላልመሰለኝ ነው ዶክተር
>> እሺ እንግዲህ አሁንም እየተሻሻለ አሁንም እንትን እንትን ያለ
ሂደት ነው የ እንደዚህ የመረጃ እንትኖችን ማህበረሰቡ ማስተማር
እና ሁሉ ሰው እኩል መማርና ማወቅ የ ቶሎ ብሎ ያንን ነገር
መያዝ ችሎታው በጣም የተለያየ ነው እና በጣም መሰረታዊ ተደርጎ
ሁል ጊዜ እየተሻሻለ ይመጣል እዛም ቢሆን እና አንዳንድ ጊዜ
ቀለምን እንደገላጭ አድርገው ይጠቀሙበታል
እና ሰዉ አይቶ ለምሳሌ የትራፊክ መብራት የሚባል እንትን አለ
የትራፊክ መብራት
በመከተል ሁሉ ሰው ስለሚያቀው ስለሚባል አረንጓዴ ከሆነ
>> ሂድ ነው ጥሩ ምንድነው ጥሩ ነው አይደል? ስለዚህ አረንጓዴን
እንደ ጥሩ ቢጫን ተጠንቀቅ ቀይን
ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው እና ማስተዋል የሚያስፈልገው በዛ
መልኩ እንትን ይሉታል አንዳንድ ጊዜ ይገልጹታል አንዳንድ
ይዘቶችን የምግቦቹን ይዞት እንደዛ ሊሆን ይችላል። ምግቡን
ምን ያህል አንድ ሰው በአንድ ጊዜ መመገብ እንዳለበት መጠኑንም
ይፋሉ
ስለዚህ አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ቢመገበው
የሚገባው ይሄን ያህል ነው ከዚህ ለምሳሌ 500 ከሆነ ግማሹ
የአንድ ጊዜ የምግብ አካተት ይሆናል ብለው ይፋሉ ስለዚህ ሰው
ሲጠቀም
>> ያችን ተከትሎ እንዲጠቀም ነው እነዚህ መመሪያዎች እንግዲህ አንድ
ሰው በአንድ ቀን ከሚመግበው ምግብ ከተለያየ ተቀናጅቶ አንደኛውን
ይሄኛው የተጠቀሰው ምግብ እንዲያቅ ተቀርበ ነው።
>> እ
>> ስለዚህ ከመጠኑ እንዳያልፉ አንዳንድ ጊዜ መጠን ይጠቅሳሉ። እ
አሰራሩንም እዛ ላይ ምስል ያሳያሉ።
እና ያንን እንደ ማስተማሪያ ማህበረሰቡ እያደረ እየዘጋገመ እያየ
ሲሄድ የተሻለ እየተረዳ እየተረዳ ይመጣል ሌሎችም አዘጋጆች
እንደዛ እያደረጉ ይከተላሉ ማለት ነው። ስልክ አለ? ሄሎ
ሄሎ ጤና ይስጥልኝ አቤት ሄሎ ሄሎ
>> ሄሎ ጤና ይስጥልኝ ይሰማል?
>> እ
ጤና ይስጥልን
>> አብሮ ይስጥልን
>> መልካም ትንሽ ድምጾትን እስቲ ከፍ አድርጉና ሀሳቦትን ያንሱ
>> እሺ እኔ ጋር ማቅረብ የምፈልገው ሃሳብ ማን እንበል ስንታወቅ
እስቲ ከየት ነው?
>> እሺ አብዱርቅ አባ ብቻ ከጅማ
>> ከጅማ መልካም ይቀጥሉ አቶ አብዱዛቅ
>> ደህና እሺ እኔ አሁን ማቅረብ የምፈልገው ሀሳብ እ በሶሻል ሚዲያ
ላይ እንደምመለከተው እኔ ታሽ አሸገራፍሬ አለ አፕል አፕል
እንግዲህ እ ያል እኔ ያየሁት አፕል ምናልባት ወደ እኛ ሃገር
ውስጥ ገብቶ አልገባም የሚባለው ነገር እርግጠኛ አይደለሁኝም
በርግጥ ግን እንዲህ እንትኑ ሽፋኑ ከላይ በአስተብሻል የተቀባ
ነው የሚባል ነገር ነው የሚታየው እና እሱ ነገር ምናልባት ወደ
እኛ ሃገር የሚገባም ከሆነ የማይገባበት መንግስት መፍጠር
አይቻልም ወይ የሚለውን ነገር ለማቅረብ ነው
ሌላው ከምግብ ነክ ጋር
ሱቆች ውስጥ የሚሸጡ ነገሮች ኦች እነኚህ የተባይ ማጥያ የሚባሉ
ነገሮች ምናልባት ለብቻ እረሳቸውን ችሎ ሚሸጥበት መንገድ ቢፈጠር
ምክንያቱም ለምግብ የሚሉ ነገሮች ናቸው አብዛኛው ስቅ ውስጥ
ያሉት እና እ ያ ነገር በጣም ችግር ይፈጥራል ህኪ ስለሚፈጥር
>> እ
>> የሚለውን ነገር ለማስተዳደር ፈልጌ ነው አመሰግናለሁ
>> መልካም በጣም እናመሰግናለን
እሺ መልካም ከወደጅማ የመጣውን ጥያቄ ለይ አካፍላችኋለሁ
ዶክተር ዘላለም የአፕሉን ጉዳይ እናነንሳና እና
ወደ ጋሻ ወደ ስንሄድ የሸቀጥ ስቆች ውስጥ የሚደረጉ
መደርደሪያዎች
ምን መምሰል እንዳለባቸው በደንብ እንመለከታለን። አፕሊኛ ሀገር
መቷል ይሄ የተቀባው ነገር እንዴት ነው? መረጃው መረጃ የለኝም
ሊመጣ ይችላል እንግዲህ የተፈጥሮ ፍራፍሬ ስለሆነ
ብዙ ምንድነው የሚያስፈልገው ብዙ መንገድ ሲጓዝ አየር ብዙ
ሲነካው ሌሎችም ፍራፍሬዎች በነገራችን
እ የመጣውለግ
እንትን የማለት ይኖረዋል።
>> እረጅም ጊዜ ሲቆዩ ሲሸጋገሩ አዎ ብዙ አየር ንፋስ አየሩ ሙቀት
ከሆነ እንደዚህ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ እና አይተን
አይደለም ምንገዛው ብዙ አትግልቶች እንደው ቆስጣም ገዝተሽ ታውቂ
ከሆነ ውሃ ይከፈከፍበታል አይደል ስለዚህ እርጥበት ሲኖረው ቀለሙ
በጣም የደመቀ አረንጓዴ ሲሆን የእንትኑን ትኩስነት በቃ ገና እና
ለጋሩነት
ነው የሚለው ያችን ለመጠበቅ ምናልባት ቶሎ ውሃው በጣም
እንዳይተን ከአፕሉ ከቆዳውም እንዳይጠወልግ ቀለሙም እንዳይቀየር
እንደ እንትን አይነት ስም
>> አይነት ቅባት ያደርጉበታል ስለዚህ እንደ አማረ እንደ አብለጨለጨ
ገዢው ጋር ይደርሳል እና ብዙ ጊዜ ያን ያህል ትልቅ ጉዳት ኖሮት
አይደለም
እዛም ቢሆን ምንድነው ሚያደርጉ አድርጉት እንዲህ አይነት ፍራፍሬ
ትኩስ ውሃ ልብ ያለ ውሃ ውስጥ አድርጋችሁ እጠቡት ስም ስለሆነ
ትኩስ ውሃው ያስለቅቀዋል። ሎሚም ላይ እንደዚህ ያደርጋሉ ውጪ
ሃገር ለምሳሌ ቡርካንም ላይ እንደዚህም ነገር ላይ ያደርጋሉ።
እንደ አብረቀረቀ ቆንጆ እንደሆነ እንዲደርስ እና ውሃው
እንዳይተን ነው። እና እንደዛ አድርጎ መጠቀም ይችላል እና
ሃሳብም ካለ ሌላም ሌላም ነገር ስለሚነካው አንዳንድ ጊዜ ልጦ
መጠቀም እንደዛ አይነት ተጨማሪ ምክር ያደርጋሉ። ምክንያቱም
የምንፈልገው ነገር ሁል ጊዜ ማግኘት አንችልም።
>> እ
>> ስለዚህ ከሩቅ መምጣት ካለበት ደህና ሆኖ እንዲደርስ ደግሞ
አንዳንድ እርምጃዎች እንወስዳለን። እነዛ እርምጃዎች ሁልጊዜ
ምንፈልጋቸው እንዴት ነው የተሟላ እንትን ላይሆኑ ይችላሉ ግን
አንድ ሁሉም ፈልገን አይቻልም። ስለዚህ እኒህ እንዲህ አይነት
ነገር ሊገጥም ይችላል ልጦ ወይ ደግሞ አጥቦ መጠቀም ይቻላል
>> ምናልባት ቅድም ያነሳነው ነገር ነው የታሸገ ምግብ ሁላ ጤናማ
ያልሆነ ምግብ አይደለም ነው ግን ሲታሸግ ገላጭ የሆኑ ነገሮች
በተገቢ በሆነ መልኩ መቀመጥ አለባቸው አምራች ካምፓኒዎች ኖችንም
ወይም አምራች ተቋማትም የህብረተሰቡን ጤና ማእከል ባደረገ መልኩ
ይዘታቸውን ጠብቀው መመረት አለባቸው። ከዛም ደግሞ ያለውን ይዘት
በደንብ በሚታየ መልኩ መቀመጥ አለበት የሚል ነገር ነው እንጂ
ሁሉም የታሸገ ምግብ ጤናማ ያልሆነ አይደለም የሚለውን ነው። እ
አንድ
ጥሩ የሚሆን ነገር ምንድነው የሆነ አይነት ትልልቅ አዋጆች ከወጡ
በኋላ እነዛን አዋጆች ማስተግበሪያ የሚሆኑ ጥቃቅን መመሪያዎች
ደንቦች አሰራርን ለማሻሻል የሚገቡ ነገሮች በየጊዜው ሲወጡን
እንመልከታለን እና አንድ ሰሞኑን ስሰማ በጣም ደስተኛ ነገር
ምንድነው እንጀራ እ እንጀራ ሲሸጥ
የሽቀጣ ሽቀጥቅ ውስጥ ተቀምጦ እንዳይሸጥ የሚል ነገር አየውና
በጣም ደስ አለኝ ሁሌም የማየው ነገር ነበር አንደኛ እንጀራው
ሲሸጥ ሌላ እቃ በሸጠበት እጅ ሊሆን ይችላል እንግዲህ ሚሸጠው
ምናልባት ላስቲክ ያረጋሉ ጥንቃቄ ለማድረግ ይሞከራል ግን ሁሌ
ይሆናል ወይ በመሃል የሆኑ ስተቶች አይጠፉም እና ያንን እንጀራ
እንዲበከል ለማድረግ በጣም ቀላል ነው የሚሆነው ስለዚህ
እንደነዚህ አይነት ነገሮች በየጊዜው ሲወጡ የበለጠ የህብረተሰብን
ጤና ለመጠበቅ የሚያግዙ መንገዶች ናቸው ብዬ አስባለሁኝ።
ደዋያችን እዚህ ጋር ምን አነሱ? የተባይ መድሃኒቶች ወይም
የተባይ ማጥፊያዎች ከሌሎች ምግብ ጋር ተደባልቆ ይቀመጣሉ። ይሄ
ምን ያህል ትክክል ነው ለጤናስ ጉዳት የለውም የሚል ነገር ነው
ያነሱት?
>> እሺ አመሰግናለሁ
በጣም ትክክል ነው ይሄ የተነሳው ነገር ምክንያቱም በተለይ ይሄ
እውነት ሆነው ምናገኘው በጣም መጠናቸው አነስተኛ በሆኑ በቸርቻ
ሮስቆች ውስጥ ነው በብዛት ይሄ ችግር የሚገኘው። በሱፐርማርኬት
ደረጃ ሁሉም የየራሱ ላይ ተሰቶት
>> ቦታ ቦታ የየራሱ ቦታ አለው። በዛ መሰረት ነው የሚደረደረው።
ነገር ግን ምግብ እና ከምግብ ባህሪ ውጪ የሆኑ ነገሮች ግን
በምንም ተአምር አብሮ መቀመጥ የለበትም። ይሄንን በጭራሽ ምክር
አይሰጥም አብሮ ይሁን በሚል ማለት ነው።
ምናልባት አሁን ምን ያህል ተግባራዊ
ነው የሚለውን ነገር አንዱ ምንካበት አንዱ ይሄ ምክንያቱም
ቁጥጥር ይደረጋል ሲባል አድማሱን አስፍጦታችኛው
ችግሩ እስከሚገኝበት ቦታ ድረስ
>> እ መሰራት አለበት በቸርች ሮስቅ ደረጃም ስራ ለመስራትም እኮ
ኤፍዲ የሚያውቀው ፈቃድ ያገኛሉ ብሎ ነው በውስጡ
አሰራሩ እንደዚህ አይነት አሰራር እንዳለ ነው ኤፍዲ የሚያውቀው
ምክንያቱም ይሄንን ፈቃድ ያገኛሉ ተብሎ የሚታሰበው ቅድም
እንዳልኩት በወረዳ ደረጃ
በተዋረዱ በከተማ ደረጃ ነው ስትራክቸሩ አለው። የአዲስ አበባ
ከተማ ለምሳሌ የራሱ የሆነ የምግብ እና መድሃኒት ባለስልጣን
አለው። እሱ ወደ ተዋረዱ እስከ ወረዳ ይደርሳል። የሚያስፈጽሙት
ተመሳሳይ የሆነ የስራ የስራ ሃላፊነት ነው ያለው። ስለዚህ
በወረዳ ደረጃ ያሉት የባለሙያዎች እነዚህን በቀላሉ አድሬስ
ማድረግ ይችላሉ። መጀመሪያ ፈቃድ ስንሰጠው ፕሮዳክቶቹ እንዴት
ነው ማኔጅ የሚያደርጋቸው የሚለው ግን መግባት አለበት።
የተባይ ማጥፊያ ብቻም ሳይሆን አብሮ የሚቀመጥ የተቀመጠው ተረጂ
ወይም ደግሞ የንህና መጠበቂያ
እቃዎችም አንድ ላይ ይቀመጣሉ የተለያዩ የሳሙን አይነቶችም አብሮ
ተቀምጠው እናገኛለን ማለት ነው። ስለዚህ አንድ የውሃ ምርት
ወይም ደግሞ ሌሎች ለምሳሌ የብስኩት አይነቶች ሊሆን ይችላል እሱ
ብቻ አይደለም ሱቆች አካባቢ እኮ ብቅ ስትሉ በተለይ ወደ ውስጥ
ውጪ ላይ ቅድም ያልናቸው የታሸሙ ነገሮች ነው የሚደረደሩት ግን
ወደ ውስጥ ትንሽ ብቅ ብለን ለማየት ብንሞክር
>> ጆንያቸው የተከፈቱ የተለያዩ አይነት ጥራጥሬ እህል
የተለያዩ ዱቄት አይነቶችን ልናገኝ እንችላለን አይደለ?
>> እ ስለዚህ በባህሪያቸው ምንድነው ሽታን ወይም ደግሞ ምንድነው
መአዛን መሳብ ባህሪ ያላቸው የዱቄት አይነቶች አሉ ለምሳሌ ዱቄት
በባህሪው እንደዚህ አይነት እርጥበትን በአካባቢው ይስባል
እርጥበትን ሲስብ ደግሞ ብቻውን እርጥበቱን አይደለም በአካባቢው
ያለውን ጥሩ ያልሆነ ሽታ ወይም አብሮ የመሳሪያ
ስለዚህ በሱቅ ውስጥ ያሉ አብሮ ከተደረደሩ ሌሎች አይነት የተባይ
ማጥፊያ ብቻ ሳይሆን ሳይሆን የንጽህና መጠበቂያ የታሸጉት ነገሮች
በአጋጣሚ የተዳኑ የላከፈተ
የጎደለ የፈሰሰ ነገር ቢኖርኮ እነዛ ነገሮችም አብሮ እየወሰደ
ነው ማለት ነው እና አጠቃላይ የምግብ አያያዝ ባህሉ በጣም
መሻሻል ያለበትና መስተካከል ያለበት ነው እና አድማጫችን ጥሩ
ነገር ነው የጠቆሙት ምናልባት በዚህ ጉዳይ ላይ በቀጥታ የሚሰራው
ክፍል በሙሉ ይሄንን ነገር ከግምት ውስጥ ወስዶሽ ለማሻሻል
እንጠቀምበታለን ማለት ነው።
>> ምናልባት ባለችን ደቂቃ ለማጠቀለል ያህል እንግዲህ ነገሮች ሁሌ
ባለበት አቆዩም አይደለ ሀገር እየተለወጠች ወደ እድገት መስመር
እየሄደች ባለችበት ሁኔታ ውስጥ የህብረተሰቡም እንቅስቃሴ
የፍላጎት መጠን አጠቃላይ ሃገር የምትቃኝበት አውድ የተለየ ነው
የሚሆነው እና እነዚህንም የታሸጉ ምግቦችን የመጠቀም
መጠኑ እራሱ የመጠቀም ሁኔታ ፍጥነቱ እንደዚህ ባለበት አይቆምም
ስለዚህ አብሮ የሚለው የሚለውጥም ነገር በማህበረሰብ ንቃትም
ረገድ በዛ ደረጃ ከፍ ያለ እሳቤ አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ
እና እንደማጠቃለያ ምንድነው መምሰል ያለበት ይሄ ዘርፍ ፍትያለሽ
እንደባለሁ የሚያም ምክርም ሊሆን ይችላል ሃሳብ
>> እ እንግዲህ የታሸጉ ምግቦች ምግብ መታሸግ ምግብን
ለአብዛኛው ማህበረሰብ ለማዳረስ ጥራቱን ጠብቆ ንጽህናውን ጠብቆ
በጥሩ መልኩ በጥሩ ደረጃ ለማዳረስ የተጀመረ ሂደት ነው ስለዚህ
ጠቃሚ እንጂ ጎጂ አይደለም። ያ ግን ሲደረግ
በቃ ምግብ ከታሸገ በኋላ ማን ነው ያሸገው? እንዴት ነው
የታሸገው? ለምንድነው የታሸገው? ምን ያህል መቆየት ይችላል?
እነዚህን መረጃዎች አብሮ ከተቀመጠ እንደውም ምግብ ለማህበረሰቡ
ምንድነው የምግብ ፉ ሴክዩሪቲ ምንድነው? እሱን ለማጠናከር
የሚያስፈልግ ነገር ነው። ምግብ መታሸቅ ከጀመረ ወዲያ ነው። ብዙ
ሰው አሁን አንድ ስጋ እዚህ ጋር ተመርቶ ብዙ ከሆነ ራቅ ወደ
ሶስት 300 ኪሎ ሜትር ሩቅ ለማድረስ እንዴት በንጽህና
በደህንነት እና ማሸግ ይኖርብናል ወይ ደሞ አንዳንድ ሌሎች
ሂደቶች ቋንጣ የምናደርገው ለዚህ ነው ስጋ አይደለ እንዲቆይ
እንዳይባክን
>> እ ስለዚህ ጥሩ ሂደት ነው እና እሱን ግን ከትምህርትም ጋር
የጥሩ የተመጣጠን አመጋገብ ትምህርት እናስተምር ከዛ ጋር
ተመሳክሮ አብሮ ተያይዞ መሄድ ያለበት ነው መረጃውም ግልጽ እና
ለማህበረሰቡ የሚሆን መሆን አለበት እንጂ ምግብ መታሸግ እኔ
እንደመጥፎ እንትን አላየሁም ግን ከጥሩክ ትምህርት ጋር ከጊዜውም
ከጠበቀ ትምህርት እና የምግብ አያያዝ የምግብ አሰራር አቀነጃጀት
ጋር አብሮ ለማህበረሰቡ መደረግ የሚችል ነገር ነው። እርግጠኛ
ነኝ የተሻሻለ ምግብ ለሁሉ ሰው በቀላሉ እንዲደርስ ለማድረግ
ይቻላል። ከሱ ጋር አብሮ ደግሞ በተፈጥሮም ያሉ ምግቦችን ሰዉ
እንዴት መጠቀም ሁለቱንም አመሳክረን መጠቀም እንችላለን። እሱን
ማረግ የምንችልበትን አካሄድ ነው ማጠናከር ያለብ።
>> የማህበረሰቡ የንቃደ ደረጃ እንዴት ይሁን እግር በግር ትላለህ
ሁለት ደቂቃ ስላለች ጋር
>> አዎ ይሄ ነገር እንደተባለው የታሸጉ ምርቶች ከጊዜ ጊዜ
ለህብረተሰቡ የሚቀርቡት በመጠን ደረጃ እየጨመረ ነው የሚመጣው
ይሄንን ነገር መከላከል አይቻልም በነገራችን ላይ እያደገ ከመጣው
የአቅርቦት አይነትና መንገድ አንጻር ተመጣጣኝ የሆነ የአሰራር
ስርአትን በመቅረጽ እና ተግባራዊ በማድረግ የህብረተሰብን ጤና
መጠበቅ ያስፈልጋል እና ይሄ ነገር ያው ህብረተሰቡ ንቃተ
ህሊናውን በማዳበር የም የበኩሉን ሁላችንም አስተዋጽኦ ማድረግ
ይኖርብናል ማለት ነው
>> በነገራችን ላይ አምራች ተጠቃሚ ነው አይደለ እንዴ አምራችው
ተጠቃሚ አንድ መአከል ውስጥ ነው የተሻለ የሚመጡ እና ከዚህ
መሰረት አድርገን እነዚህ እያደገ የሚሄዱ የምግብ አይነቶችን ደሞ
ለህብረተሰቡ ሲቀርቡ አንደኛው የገላጽሁፍ ደረጃችን ከሚነግረን
አንዱ የገላጽሁፍ የሚጻፍበት ቋንቋ ሁለት አማራጮችን ነው
ያስቀምጠው አማርኛ ወይም እንግሊዘኛ ነው የሚለው ወይም
እንግሊዘኛ አማራጭ ነው የሰጠው
>> ብቻ አይደለም
>> ሁለቱንም ይቻላል። ሁለቱንም ይቻላል አንደኛውንም ብቻ አይደለም
ሁለቱን መጠቀም ይቻላል ግን አንዱንም ደግሞ መጠቀም ይቻላል።
>> እዚህ ግን አሁን ገበያ ላይ ካሉት ምርቶች አንጻር በተለይ ሀገር
ውስጥ የሚመረቱትን ስናይ ምርጫቸው ያደረጉት እንግሊዘኛን ነው
ማለት ነው። ስለዚህ ደረጃው የሚጠይቀው ወይም እድል ስለሰጠ
እንግሊዘኛን እንዲጠቀሙ እንግሊዘኛ ሙሉ በሙሉ ማጥፋትም በጣም
ከባድ ነው እንደምታውቁት
አጠቃላይ ያለው ከግሎባዜሽን አንጻር ወይ በተለይ ላይ ደግሞ
ከውጪ የሚገቡት በፐርሰንት ሲታይ እንደው ስፔስፊክ ወይም በቀጥታ
ይሄን ያህል ቁጥር ነው ማለት ባይቻልም
>> በጣም ብዛት ያለው በመቶኛ በጣም ብዛት ያለው ቁጥር ከውጭ ነው
ኢምፖርት የምናስገባው ማለት ነው።
>> ስለዚህ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችም ጭምር የገላጭ ጽሁፋቸው
በእንግሊዘኛ የተጻፈው ነው። እና የገላጅ ጽሁፉ ምናልባት በውጭ
ሀገር ቋንቋ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፈ በመሆኑ ምክንያት
ምናልባት መረጃ በቀላሉ ማግኘት የማይችለው የህብረተሰብ ክፍል
ስንት ሰው እንዳ እንዳጣንም ምናልባት ይሄንን ምናልባት የራሱ
ጥናት ሊፈልግ ይችላል ማለት ነው ስለዚህ ይሄንን ግምት ውስጥ
አስገብቶ
ለህብረተሰቡ በተለያየ ጊዜ የሚሰጠው የመረጃ መጠን እየዳበረ
እያደገ የንቃናውን እያሻሻልን የህብረተሰብን ጤና ምንጠብቅበትን
ስራ እያሳደግን መምጣት ይኖርብናል ማለት ነው።
>> መልካም በጣም ቆንጆ ማጠቃለያ ነው ጥሩ ጊዜ ነው የሰጣችሁ
ዶክተር ዘላለም ደበስ ምግብ ህክምና ባለሙያ እንደዚህም ደግሞ
ጋሻው አለማየው ከኢትዮጵያ መድሃኒት እና ምግብ ባለስልጣን
የምግብ ኢንስፔክሽን ባለሙያ ሁለታችሁንም ለጊዜያችሁ በጣም ነው
ማመሰግናችሁ የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን እናንተም ከኛ ጋር
አብራችሁን ስለነበራችሁ በጣም ነው የምናመሰግናችሁ ሳምንት ጤናው
በቤቱ በሌላ የጤና ርእሰ ጉዳይ ይጠብቃችኋል በያላችሁበት ጤናቹ
ይብዛ
ተስማሚ ነው ቀላል ኮፔ ኮፔ
ዕምሯል በጣም ቀልዋል ይላል ሂወት በታሳብ ጭንቅ የለም በቃ
ሆነን ይከፈቲ ሙዚቃ ይላል ከሚወዱት ሰው ጋራ
ይወቴ ቀል
>> መብራት አልከፈልሽም እንዴ
>> ኧረ ከፍያለሁ ኮፒ ይበር እያለህ
>> በኮፔር ሁሉ ይቻላል ይወት የተሻለ ይቀላል ኮፔር ካለ መዘግየት
የለህ መጣደፍ የለም። ሁሉ በጊዜው የሌትሪክ ክፍያን ጨምሮ
የነዳጅ ክፍያ፣ የበረራ ትኬት የትራፊክ ቅጣት ክፍያ እንዲሁም
ከ30 በላይ ክፍያዎችን ማከናወን ይቻላል። በኮፔ ኢር ህይወት
የተሻለ ይቀላል። የኦሮሚያ ህብረት ስራ ትራክ
>> ቀናት ወራትን አመት አመታትን ሲወልዱ
ወገን ለለውጥ ሀገር ለአዲስ ቀን በትኩረት ሲተጋ
ለነገ ህልሙ ዛሬ ላይ ሲደክም
ሩቅ አስቦ ቅርብ እንዳያድር
የሚሰሩ እጆች አመድ እንዳያፍሱ የነጋዴውን የባለሃብቱን
የአባወራውን የእወራዋን አደራ ተረክበን ለወገን መከታ ሆነን
ከቆምንበት መንደር ሃገር ወገን ተቀይሮ ስናይ ኩራት ይሰሙ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት

Ukitu azpimarratutako edozein hitz bere esanahia ikusteko.

Zure doako mugak gaur

Irakurketa doan da. Ukitu hitz bat hasteko: zure aurrerapena eta hitzak gailu honetan gordeko ditugu.

Ikasgai honi buruz

amharera hizkuntzako ikasleentzako ikasgaia. tartekoa mailan idatzita dago; beraz, Testu errealen ideia nagusiak. Irakurri, entzun audioa eskuragarri dagoen tokian, ukitu ezagutzen ez dituzun hitzak eta amaitu galderategiarekin.

Maiz egindako galderak

Zein mailatakoa da ikasgai hau?
Tartekoa ikasgai bat da: Testu errealen ideia nagusiak.
Ikasgai hau doakoa al da?
Bai. Ikasgai osoa doan irakur dezakezu. Kontu doakoek muga diote hitzen bilaketetan, galderategietan eta AI tresnetan; Premium-ek mugak kentzen ditu.
Nola ulertzen ditut ezagutzen ez ditudan hitzak?
Sakatu edozein hitz haren esanahia ikusteko, gorde zure hitz-zerrendan eta errepasatu geroago tarteko errepasoarekin.

Hurrengoa Tartekoa mailarako