Amharisch: Niveau Gute Mittelstufe
Auf gute mittelstufe liest und hörst du Amharisch zu vielen Themen flüssig. Diese Lektionen enthalten Nachrichten, Meinungen und längere Geschichten, mit Wortschatz, der dir hilft, Argumenten zu folgen und deine eigene Sicht auszudrücken.
Das kannst du auf gute mittelstufe
- Längeren Äußerungen und den meisten Nachrichtenbeiträgen folgen.
- An Gesprächen mit natürlichem Fluss teilnehmen.
- Artikel und Romane ohne ständige Hilfe lesen.
Etwa 4.000 Wörter und ungefähr 500–600 Lernstunden, um dieses Niveau zu erreichen.
Amharisch-Lektionen für gute mittelstufe
Nachrichten
Alle 3 ansehen
AlltagGute Mittelstufeለሰላም ያልተዘጋው በር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጠውና የማንኛውም እድገት መሠረት ሰላም ነው። ሰላም ለአንድ ግለሰብ፣ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር የቆመችበት ጠንካራ መሠረት ነው። ሰላም ሲታወክ የመኖር ህልውና ይናጋል፤ ሀገርም ወደ መፍረስ አደጋ ታኮበኩባለች። ለዚህ ነው በየትኛውም መመዘኛና መስፈርት የሰላም አማራጭ ሁልጊዜም ቢሆን አዋጭና የማይተካ የሚሆነው። […] The post ለሰላም ያልተዘጋው በር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
EssenGute Mittelstufeየመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን ያባብሳላል፤ በውይይት፣ በመደማመጥና በምክክር ማስተናገድ ግን ልዩነቶችን ወደ የጋራ አቅም ይቀይራል። ይህም የመግባባት ዴሞክራሲ ዋና መርህ ነው። መግባባት […] The post የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
FreundschaftGute Mittelstufeየኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ በሰዎች መገንባታቸው ጥርጣሬ ውስጥ እስኪገባ የሚያስደምሙ፤ ትናንት የገነባቻቸው ዛሬ ላይ ዓለም እንደ ቅርስና መማሪያነት አድርጎ የሚጎበኛቸው የኪነ ህንፃ ጥበቦች ያላት ምድረ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤትነት ሀገር ናት፡፡ ነገር ግን የቀደመ የኩራት ታሪኳ ህዝቦቿን አዘናግቶ ለረጅም ጊዜያት ወደ ኋላ በሚጎትት አዙሪት ውስጥ ስትዳክር ዓለም ቀድሟት […] The post የኢትዮጵያን ከፍታ የሚያሳዩት የጉባ ብስራት ፕሮጀክቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Geschichten
Alle 320 ansehenDialoge
Alle 320 ansehenKurzvorträge
Alle 320 ansehenPodcasts
Alle 11 ansehenBildung
የዩኒቨርሲቲ ወጪ እና የተማሪዎች የብድር ሸክም
አበበ እና ሰላም የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪ መጨመርን እና ተማሪዎች የሚሸከሙትን የብድር ጫና ይመለከታሉ። ባህላዊ ዲግሪ አሁንም ይህንን የገንዘብ አደጋ ይገባው ወይ፣ እና ለወጣቶች ምን አማራጮች እንዳሉ ይወያያሉ።
Business & Karriere
በአርባዎቹ ዕድሜ ሙያ መቀየር
የሄለን የቀድሞ ባልደረባ ፕሪያ በአርባዎቹ ዕድሜዋ ከ15 ዓመት የሂሳብ ሥራ ወጥታ ነርስ ለመሆን ተማረች። አበበ እና ሰላም በኋለኛ ዕድሜ ሙያ ለመቀየር ምን እንደሚያስፈልግና ለውጥ ለማምጣት ለምን በጣም እንደማይዘገይ ይነጋገራሉ።
Fantasy
የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ስነ-ልቦናዊ ዳራ
አበበ እና ሰላም ከዳንጅንስ ኤንድ ድራጎንስ እስከ ትላልቅ የቪዲዮ ጨዋታ ዓለማት ያሉ የምናባዊ ሚና-አጫዋች ጨዋታዎች ለምን ለብዙ ሚሊዮን ተጫዋቾች በስነ-ልቦና ደረጃ እንደሚስቡ ይመረምራሉ።
Videos
Alle 164 ansehen
Gute Mittelstufe13:18ሰበር ዜና ፡ የፋኖ ከፍተኛ አመራር ብልጽግናን ተቀላቀለ | በራያና በጎንደር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል #ethiopiannewstoday #ethiopia
ገበታ ሚዲያ - Gebeta Media
Gute Mittelstufe21:02መክሊት ሲትኮም | Meklit Sitcom | ምዕራፍ 3 | ክፍል 4 | Season 3 | Part 4
Fana Entertainment
Gute Mittelstufe14:58"አዲስ ጦርነት በአሶሳና መተከል" / "የብልፅግና እና የኤምሬትስ ጄኔራሎች ውሳኔ" / የፋኖ ኃይሎችና በውሎ የተፈጠረው
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Amharisch gute mittelstufe nach Themen
Andere Amharisch-Niveaus
Nicht sicher, ob das dein Niveau ist?
Mach den kurzen Einstufungstest, und wir schlagen dir vor, wo du anfangen kannst.
Einstufungstest machen